ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 ከፍተኛ የሙዚቃ ስሜት አለው - በተለይ ሙዚቃን የማቀናበር፡፡ ወደ እንግሊዝ ከመሄዱ በፊት እዚሁ አገር ቤት እያለ የተለያዩ ሶፍትዌሮች በመጠቀም “ቢት ሜኪንግ” ይሰራ ነበር፡፡ እንግሊዝ ሙያውን ለማሻሻልና ፕሮፌሽናል ለመሆን ጥሩ አጋጣሚ ፈጠረለት፡፡ ስለዚህ ላይንዳ (Lynda) ኢንስቱትዩት ተመዝግቦ በኢንተርኔት (ኦንላይን) በዋነኛነት ሙዚቃ…
Rate this item
(0 votes)
ሃሪ ፖተር ኤንድ ዘ ከርስድ ቻይልድ” የተሰኘው የታዋቂዋ እንግሊዛዊት ደራሲ ጄ ኬ ሮውሊንግ እጅግ ተወዳጅ ቲያትር ለአመታዊው የለንደን ኦሊቨር የቲያትር ሽልማት በ11 ዘርፎች መታጨቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በሽልማቱ ታሪክ በበርካታ ዘርፎች በመታጨት ቀዳሚነቱን የያዘውና ከመጽሃፍ ወደ ቲያትርነት የተቀየረው “ሃሪ ፖተር ኤንድ ዘ…
Rate this item
(0 votes)
 የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ዓባይ የባህል ጥናትና ምርምር ማዕከል፣ በባህላዊው የአዝማሪ ጥበብ ዙሪያ ሦስተኛ አገር አቀፍ ጉባኤ የካቲት 16 እና 17 2009 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የስብሰባ አዳራሽ አካሂዷል። “አዝማሪና ሙያው የጥበብ መድረክ” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ጉባኤ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣…
Rate this item
(0 votes)
 መኖር መላ አገኘመኖር መላ አገኘ - እንደገና ደሞቢሞቱም ግድ የለ መስኩ ላይ ተጋድሞመቅረትሽን ቃዥቶ መምጣትሽን አልሞቢሞቱም ግድ የለየአብዬ መንግሥቱ ለማ ሥነ ፅሁፋዊ ሥራ አሀዱ ብሎ የጀመረው ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያሉ “የአንድ ጌታ አስተዋይነት” በሚል ርእስ የፃፉት ግጥም ለማስተማሪያነት ተመርጦ…
Rate this item
(0 votes)
 የግሪኩ አንጋፋ ፈላስፋ አፍላጦን /Plato/ ፍትህ ምን ማለት እንደሆነ በሚተነትንበት ድርሳኑ /The Republic/ ውስጥ ሁለት ዓለማት መኖራቸውን፣ እነርሱም ዓለመ አምሳያ እና ዓለመ ህላዌ መሆናቸውን ይገልፃል። ዓለመ ኅላዌ እውነት፣ ውበት፣ ፍትህ፣ እውቀት መገኛ እንደሆነና ዓለመ አምሳያ ደግሞ የዓለመ ኅላዌ ቅጅ፣ ጥላ፣…
Rate this item
(0 votes)
 አይኮግ ላብስ የተባለውና በወጣቶች የተቋቋመው የሶፍትዌር አማካሪ ድርጅቶች ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሮች ጋር በመተባበር፣ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ግቢ ውስጥ በመቀሌና በአራት ኪሎ ሳይንስ ፋኩልቲ ዩኒቨርስቲዎች መካከል የሮቦቶች የእግር ኳስ ውድድር ያካሂዳል፡፡ ድርጅቱ ባለፉት አምስት አመታት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስና…
Page 3 of 140