ጥበብ
አገር ከዳር ዳር ሲያለቅስ - ባንድ ቃል እንደመከረ ሃዘኑም እንደ ልማቱ - ህዝብን አስተባበረ፤ እንደ ድንገት ደራሽ ጐርፍ - ደግሞም እንደ ሃይል መራሽ እንዲህ ያል’ የመሪ ፍቅር - በታሪክ አልታየም ጭራሽ ህልም መሰል እውነታ - በቁሜ አየሁኝ ሣልተኛ
Read 1994 times
Published in
ጥበብ
ዲያቆን ገረመው ሸዋዬ የተባሉ የቤተክርስቲያን መምህር ከአራት አመት በፊት በአንድ መድረክ ተጋብዘው በፅናት፣ በዓላማና በእምነት ዙሪያ ንግግር ሲያደርጉ “ኤልያስ በሰማይ አረገ” የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ኋላ ቀር አገራት የትምህርቱን ትርጉም ብቻ ይዘን ስንቀር፣ ሰለጠኑ የሚባሉት አገራት ግን…
Read 2852 times
Published in
ጥበብ
አንዳንድ ፀሎቶች አሉ፡፡ የሚደማሙ፣ ለራሳቸው ነፍስ ዘርተው ራሳቸውን የሚገሉ፣ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ እንደልብ መራወጥና መድረስ እየቻሉ የተራራው ግዝፈት ላይ መሆናቸውን የሚወጥሩ፡፡ ፀሎቶቹ በሙሉ የሚፀልዩት ባልደረሱ እየተባሉ ነው፡፡ መመኘትን እየቀረፁ ዝም ብለው ስድነትን የሚኖሩ፡፡ የሚቀርቡ ሆነው ተፈጥረው የሚርቁ፡፡ የትም ሳይሄዱ…
Read 2749 times
Published in
ጥበብ
“የበዓል ዕንግዶች” ትያትር ዕይታዬ ኢትዮጵያዊ ባህልና ዕሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱና እየተዋረዱ ጨዋነታችንና ኩሩነታችን ድራሻቸው እየጠፋ ስለመሆኑ ድርሰቱ ስለሚያሳስበን ከአዳራሹ ስንወጣ ራሳችንን መፈተሻችንና ስለ መፍትሄው ማሰላሰላችን አይቀሬ ነው፡፡ይህም የደራሲው ዓላማ ግቡን እንደመታ የሚያሳይ ይሆናል፡፡በጋዜጠኛና ጸሐፊ ተውኔት ዘካሪያስ ብርሃኑ ተጽፎ ለረጅም…
Read 2446 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 11 August 2012 14:21
የዓለም ወይን - ጠጪዎች ተባበሩ! (Wine Drinkers of the World Unite!)
Written by ትርጉም- ነቢይ መኮንን
ክርስቶፈር ሒቸንስ አንድ እንደዋዛ የሚነገር ቁም ነገር አለ፡፡ ወደ አንድ የተወሰነ ቡና ቤት ትገቡና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጨዋታ ትጀምራላችሁ፡፡ በመካከል አስተናጋጁ ይመጣና፤ “ምን ልታዘዝ?” ይላል፡፡ “ቢራ!” ትሉታላችሁ “ምን አይነት?” ይላችኋል፡፡ “እንደ ሆነው፤ የተመቸህን” በመሰላቸትና ጨዋታችሁን ለመቀጠል ስለጓጓችሁ ነው፡፡ “በደሌ ነው ሜታ?”…
Read 1899 times
Published in
ጥበብ
“የሚገባበት አይታወቅምና በደንብ ይገንቡ” ጊዜው ቆየት ብሏል፡፡ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአንድ መድረክ ተጋብዞ ልምዱን ሲያካፍል “በሕይወቴ ትልቁን ትምህርት የተማርኩት በማረሚያ ቤት አንድ ዓመት በቆየሁበት ጊዜ ነው፡፡ ከመታሰሬ በፊት የዩኒቨርስቲ ምሩቅ የነበርኩ ቢሆንም ከትምህርት ያላገኘሁትን ዕውቀት በእስርቤትአግኝቻለሁ” ማለቱን አስታውሳለሁ፡፡ ዐፈሩ ይቅለለውና…
Read 2116 times
Published in
ጥበብ