ጥበብ
Saturday, 11 February 2012 10:43
ለባለሥልጣናት በነፍስ ወከፍ የታደለ መጽሐፍ
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል (Saache43@yahoo.com)
የአፍሪካ አገሮች ነፃ በወጡ ማግሥት ካሉት የአፍሪካውያን መጻሕፍት አንዱን በአፍሪካ ኀብረት ጉባዔ ሰሞን ለማግኘት መቻል ምን ዓይነት ስሜት ውስጥ እንደሚጨምር አስቡት፡፡ በአሮጌ ተራም ብዙም ከማይገኙት የአፍሪካን ራይተርስ ሲርየስ መጽሐፎች አንድ ሁለቱን እዚሁ አገራችን ውስጥ ታትመው በገበያው ላይ ይገኛሉ፤ “ቲንግስ ፎል…
Read 2050 times
Published in
ጥበብ
ዕውቀት መሰላል ነው፡፡ በዕውቀት መሰላልነት የማያመልጡት አዘቅጥ የለም፡፡ በዕውቀት መሰላልነት የማይወጡት ከፍታ የለም፡፡ ዕውቀት መሰላል ነው፡፡ ከድህነት አረንቋ ወደተሻለ የኑሮ ረባዳ ያወጣል፡፡ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ ወደተደላደለ ኑሮ ከፍ ያደርጋል፡፡ ከለየለት የከፋ ድህነት ወደተጨበጨበለት የተደነቀ ሀብት ያደርሳል፡፡ ዕውቀት መሰላል ነው፡፡…
Read 2895 times
Published in
ጥበብ
እኔ የምለው… ነገሩ ሁሉ በየጊዜው ሲጨምር ሲጨምር… መጨመር የሚለው ቃል የአስደንጋጭነት ሃይሉ ቀንሶ በግርምተ-እልፈት ተተካ አይደል፡፡ ከጥቂት አመታት በፊት የመጨመር አባዜ ገና ሲጀማምር “እንዴ!” እያልን ከፊሎቻችን ስናጉረመርም፣ ሌሎቻችን ስናማርር፣ ምሁሮች ስንመራመር የቆየን ቢሆንም አሁን አሁን ግን ጭማሬው የማናችንንም ማማረርና መመራመር…
Read 2766 times
Published in
ጥበብ
ዘወትር በመስታወት መልክዎን ሊመለከቱ ይችላሉ፡፡ አላዘወትርም ካሉም በጣም አልፎ አልፎ መመልከት አይቀሬ ነው፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን ግን የሚያዩት መልክ የሌላ ሰው ሆኖ ቢያገኙት ምን ያደርጉ ይሆን? ለረዥም ጊዜ የተለየዎትን አለያም በሞት ያጡትን ሰው የሚመስል “ቁርጥ ራሱን” የሚባል አይነት ሰው ገጥምዎትም…
Read 2447 times
Published in
ጥበብ
ስለ አንድ ነገር ለመፃፍ ስነሳ ሁልጊዜ እራስ ምታት የሚሆንብኝ ፅሁፌን ምን ብዬ መጀመር እንዳለብኝ ማሰብ ነው፡፡ የሆነ፣ አይን ያዝ የሚያረግ አጀማመር፤ የፅሁፍ አይን አባት ይምጣልህ ወይ እንደማትሉኝ ነው፡፡ለማንኛውም ለዛሬው አይነ-ገባዊ አገባቤን ትቼ በቀላሉ ፅሁፌን ብጀምርስ? እንዲህ ብዬ … “ፍልስፍና ምንድን…
Read 2577 times
Published in
ጥበብ
የእውን ህልም ናት፤ ያላገኘ የሚያልማት፡፡ ነፃነት ልዩ ወርቅ ናት፣ ያላገኘ የሚመኛት፡፡ ነጻነት ብርቅና ድንቅ ናት፤ ሰው ሁሉ የሚራኮትላት፡፡ ነጻነት ለመቀዳጀት እንደ ግለሰብም፣ እንደ ሀገርም ስንት ዋጋ ይከፈላል፡፡ ዋጋ የሚከፈለው ዋጋ ያለው ነገር ስለሆነ ነው፡፡ ዋጋ የሌለው ነገር ዋጋ አያስከፍልም፡፡ ይቅርታ……
Read 1499 times
Published in
ጥበብ