ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
(ትዝታ እና ምናብ) አይሆንም!...የአራቱን ሰዎች አስተዋጽኦ ያላካተተ የአለማችን እግር ኳስ ታሪክ፣ በፍጹም የተሟላ አይሆንም!...“የኢትዮጵያ ፉትቦል ከየት ወዴት?...” ትርክት፣ ያለ ሃማ፣ ያለ ጋሽ አወቀ፣ ያለ በሃይሉ እና ያለ እማማ አበሬ፣ ጎዶሎ ነው!... እኔ... ይሄንን ጎዶሎ ልሞላ መጣሁ!...የሃማ ጀርባ...በዘመነ ደርግ የመጨረሻዎቹ አመታት...ከእሁዶች…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂዋ የሆሊውድ የፊልም ተዋናይት አንጀሊና ጁሊ በ2007 ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ የወሰደቻት ዘሃራ ወላጅ እናት፤ ‹‹በህይወት አለሁ፤አንጀሊና ከልጄ ጋር እንድገናኝ ትፍቀድልኝ›› በማለት መማፀኗ ተዘግቧል፡፡ አሁን የ12 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ዘሃራ ወላጅ እናት፣ ወ/ት ምንትዋብ ዳዊት ሌቢሶ፤ ‹‹እባክሽን አንጀሊና፤ ልጄን እንዳነጋግራት ብቻ ፍቀጅልኝ››…
Tuesday, 24 January 2017 15:09

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ታላላቅ ሰዎች በመሞቻቸው ሰዓት)· “ሚስቴን፣ ልጆቼን፣ የልጅ ልጆቼን ሁልጊዜም እወድ ነበር፡፡ ሀገሬንም እወድ ነበር፡፡ አሁን መሄድ እሻለሁ፡፡ እግዚአብሔር ውሰደኝ” ድዋይት ዴቪድ አይዘንአወር - (34ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት)· “በቃ! እየሄድኩ ነው! እየሄድኩ ነው!” አል ጆልሰን (አሜሪካዊ ዘፋኝ፣ የፊልም ተዋናይና ኮሜዲያን)· “የማዝነው ለአገሬ…
Rate this item
(2 votes)
ለምዝገባ 500 ዶላር? የተሸላሚዎች ዝርዝር ውስጥ አልተካተቱም?ባለፈው ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካ ካሊፎርኒያ፣ትልቁ የአፍሪካ የፊልም ሽልማት “ናፍካ” ሥነ-ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በየዓመቱ የሚካሄደው ይኼው የሽልማት ሥነስርዓት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በወኪሉ “ቆንጆ ፕሮሞሽን”በኩል ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች እንዲወዳደሩ በሰጠውእድል ተዋንያን፣ ዳይሬክተሮች፣ የሜካፕ አርቲስቶች፣ሲኒማቶግራፈሮችና አንድ የበጎ…
Rate this item
(1 Vote)
«አቤት» አልኩኝ፤ ሞባይል ስልኬን አንስቼ፡፡«አብዝተኸዋል … በል አሁን ቶሎ ኦፊስ ና» አለኝ፡፡ በተለምዶ ኦፊስ እያልን የምንጠራት ቦታ፣ የካልዲስ ካፌ በረንዳ ናት፡፡ «እሺ ደግሞ ምን አጠፋሁ?» አልኩ፤ ካልዲስ እንደደረስኩ፡፡ እጁን ወደ ፊት ዘረጋና፤ «በል ና አሁን ---- እጅ ሳም» አለኝ፤ ከዛች…
Rate this item
(3 votes)
የመፅሐፉ ርዕስ፡- የባለቅኔው ኑዛዜ፤ደራሲ፡- ፋሲል ከበደ፤ የገፅ ብዛት፡- 240 በቅድሚያ አያ ሙሌን ከውልደቱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ያለውን ታሪክ የአቅሙን ያህል በመጽሐፍ ያቀረበልንን ፋሲል ከበደን አደንቃለሁ። በተለይም የልጅነት ወቅቱን በተመለከተ አብሮ አደጎቹን ጭምር በማነጋገር፣ላደረገው ጥረትና ትጋት አክብሮቴን እገልፃለሁ፡፡ ይሁን እንጂ በቀረበልን…
Page 4 of 137