ጥበብ

Sunday, 05 November 2017 00:00

ከፌስ ቡክ ገፅ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የምሁራን ሚና ምንድን ነው? እንደ ጣና ተለቅ እና ጠለቅ፣ እንደ ዓባይም ረዘም ያለ ዓላማ/አጀንዳ የሚኖረው ጉዞ...... ኦቦ ለማ መገርሳ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ከፊንፊኔ ይነሱና ወደ ዓባይና ጣና መገኛ... ወደ አማራ ክልል... ወደ ባሕር ዳር ይሄዳሉ። ጉዞው የፍቅርና የምክር ነው። የሰላም…
Rate this item
(1 Vote)
በሩቅ ምሥራቅ የአያሌ ሺህ ዘመናት የማርሻል አርት ጥበብና በዘመናዊው ዓለም አስተሣሰብ የመምህር ከፍ ያለው ደረጃ MASTER ነው፡፡በሠው ልጆች ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱ ጥቂት ታላላቅ ማስተሮች ኢትዮጵያዊው ነገር አዋቂ ሠሎሞን ደሬሳ አንዱ ነው፡፡ ሠሎሞን ድንቅ መካርም ነው፤ ፍንትው ያለ የእውነት ዓይን (The…
Sunday, 05 November 2017 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“በግማሽ ጎኔ ፍቅሬን፣ በግማሽ ደግሞ አገሬን” ልዕልት አይዳ በዘመነ ፈርዖን የኢትዮጵያ ንጉሥ የነበረው የአምኖሶሮ ልጅ ነበረች፡፡ የዚች ልዕልት አስተዋይነት፣ የፍቅር ፅናትና እምነት ጁሴፔ ቨርዲ በደረሰው Aïda (አይዳ) በተሰኘው ሙዚቃዊ ድራማ (Opera) አለም ተደምሞበታል፡፡ … “በዚያን ዘመን ኢትዮጵያና ግብፅ በየጊዜው የሚናቆሩ…
Rate this item
(3 votes)
“በዚህ ሕንጻችሁ ብቻ ዓለምን አሸንፋችሁታል” (የሶቭየት ሕብረት ፓትርያርክ) ስለ ኢትዮጵያ የተነገሩና የተጻፉ አያሌ ሥራዎችን ስንመረምር፣ ሀገሪቱ በአብዛኛው በጐ ነገር ሲተረክላት የኖረች መሆኗን እንገነዘባለን፤ ከፍተኛ ስፍራም ተሰጥቷት እንደነበር እንረዳለን። ተዘግኖ ከማያልቀው አኩሪ ታሪኳ አንዳንዱን ብንጠቅስ፣ የሰው ዘር መፀነሻ ማሕፀን፣ የሥልጣኔ መነሻ…
Rate this item
(2 votes)
 ... ፅሁፍ ለመፃፍ ስነሳ… ራሴን አዳምጣለሁኝ፡፡ የማደምጠው የምናብ መጠኔን ለመለካት ብቻ ነው፡፡ የምናብ “ጌጄን” ብቻ ነው የምለካው፡፡… ልክ ማርሎን ብራንዶ እንዳለው፣ “ለመተወን ስመጣ ውስጤ ያለውን አቅም አጤናለሁ፡፡… አቅሜ መቶ ፐርሰንት መስሎ ከተሰማኝ…መድረክ ላይ ወጥቼ ሰባ አምስት ፐርሰንቱን እተውናለሁ፡፡ ሰባ አምስት…
Rate this item
(2 votes)
 ለአንድ መፅሃፍ የተዋጣ መሆን መቼት (መቼና የት) ያለው ዋጋ ቀላል የሚባል እንዳልሆነ የልቦለድ አፃፃፍ አለባውያን አስረግጠው ቢነግሩንም እኔ ደግሞ አንድን መፅሃፍም በልዩ ሁናቴ ለማንበብ ራሱ፣ መቼት ያለው ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ከተመክሮዬ በመነሳት እመሰክራለሁ፡፡በደቡብ ኮሪያ እገኛለሁ፡፡ አንድ ዓመት አለፈኝ። በስደት ላይ…
Page 5 of 155