ጥበብ

Monday, 30 January 2017 00:00

የክፋት ማስታወሻዬ (ወግ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ሁሉም ነገር ድንገት ግልፅ ሆኖልኛል፡፡ ወለል ብሎ ታይቶኛል፡፡ ማድበስበስ፣ መታሸት አያስፈልግም፡፡ አንድ እውነት ብቻ ነው ያለው … መጀመሪያ እውነቱን ከተቀበልሁ በኋላ ነው ኑዛዜና ፍትሐት የሚከተለው፡፡ ያወቅሁትን እውነት እንዳልሰማሁት… በጭንቅላቴ ውስጥ ኡ.ኡ! ብሎ እየጮኸ ልክድ፣ ክጄው በህልውና መቀጠል አልችልም፡፡ አዎ እኔ…
Rate this item
(0 votes)
 የዚህ ዓምድ ትኩረት ሥነ-ጥበብ፡ በዋነኝነትም የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ነው። በተለይም ዘመንኛው (Contemporary) የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ላይ አጽንኦት በመስጠት ወቅታዊና በመታየት ላይ ያሉ ትርዒቶችን ይዳስሳል፡ ገለጻ ያቀርባል፡ ያትታል፡ ይመረምራል፡ ሂስ ያቀ ርባል። ግለሰቡን ሳይሆን ስራውን በመተቸት የሂስ ባሕልን ለማዳበር ይጥራል፡፡ የዓምደኛውን እይታ መሬት…
Rate this item
(0 votes)
የ3000 ዘመን ታሪክ ባለቤት ከሆነችው ኢትዮጵያ አንድ ፍልስፍና ይመዘዛል፡፡ ይኸውም በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ብቅ ያለው የኢትዮጵያ የፍልስፍና አባት ለማለት የምንደፍርለት ዘርዐ ያዕቆብ ነው፡፡ በዓለም ላይ የተከሰቱ ርዕዮተ ዓለሞችን ሁሉ የፍልስፍና ውጥንና ውጤት መሆናቸው እሙን ነው፡፡ የዘርዐ ያዕቆብ ምናብ ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
(ትዝታ እና ምናብ) አይሆንም!...የአራቱን ሰዎች አስተዋጽኦ ያላካተተ የአለማችን እግር ኳስ ታሪክ፣ በፍጹም የተሟላ አይሆንም!...“የኢትዮጵያ ፉትቦል ከየት ወዴት?...” ትርክት፣ ያለ ሃማ፣ ያለ ጋሽ አወቀ፣ ያለ በሃይሉ እና ያለ እማማ አበሬ፣ ጎዶሎ ነው!... እኔ... ይሄንን ጎዶሎ ልሞላ መጣሁ!...የሃማ ጀርባ...በዘመነ ደርግ የመጨረሻዎቹ አመታት...ከእሁዶች…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂዋ የሆሊውድ የፊልም ተዋናይት አንጀሊና ጁሊ በ2007 ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ የወሰደቻት ዘሃራ ወላጅ እናት፤ ‹‹በህይወት አለሁ፤አንጀሊና ከልጄ ጋር እንድገናኝ ትፍቀድልኝ›› በማለት መማፀኗ ተዘግቧል፡፡ አሁን የ12 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ዘሃራ ወላጅ እናት፣ ወ/ት ምንትዋብ ዳዊት ሌቢሶ፤ ‹‹እባክሽን አንጀሊና፤ ልጄን እንዳነጋግራት ብቻ ፍቀጅልኝ››…
Tuesday, 24 January 2017 15:09

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ታላላቅ ሰዎች በመሞቻቸው ሰዓት)· “ሚስቴን፣ ልጆቼን፣ የልጅ ልጆቼን ሁልጊዜም እወድ ነበር፡፡ ሀገሬንም እወድ ነበር፡፡ አሁን መሄድ እሻለሁ፡፡ እግዚአብሔር ውሰደኝ” ድዋይት ዴቪድ አይዘንአወር - (34ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት)· “በቃ! እየሄድኩ ነው! እየሄድኩ ነው!” አል ጆልሰን (አሜሪካዊ ዘፋኝ፣ የፊልም ተዋናይና ኮሜዲያን)· “የማዝነው ለአገሬ…
Page 6 of 139