ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ድምጻውያኑ ለአዘጋጆቹ አድናቆትና ምስጋና ቸረዋል ጆርካ ኤቨንትና ዳኒ ዴቪስ በጋራ ያዘጋጁት “አዲስ ኮንሰርት ሁለት” የተሰኘ የሙዚቃ ድግስ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በኮንሰርቱ ላይ አንጋፋዎቹ ድምጻዊያን አሊ ቢራ፣ ማህሙድ አህመድ፣ ኤፍሬም ታምሩ እንዲሁም ሚካኤል በላይነህ፣ አቢ ላቀውና መስፍን ብርሃኔ…
Rate this item
(6 votes)
“-- እነዚህን ሁ ሉ የኑሮ ዘዬዎች በ አንክሮ ብንመረምራቸው፣ የኢትዮጵያዊያን ህያው ታታሪ ልቦናን ፍንትው አ ድርገው ያሳዩናል። በጉልበቱና በክህሎቱ ለዘላለም ምስክርነት የተከላቸው ውቅርና ትክል ድንጋዮችም የታታሪነቱ ምስክር ናቸው---” ‹‹አንድም ሦስትም ልቦና›› እና ‹‹ግዮን እንደ ፍልስፍና›› በሚሉ ርዕሶች ተያያዥነት ያላቸዉ ፅሑፎችን…
Rate this item
(4 votes)
ንባብ በግለሰብም ሆነ በማህበረሰብ ህይወት ውስጥ ትልቅ ስፍራ ሊኖረው የሚገባ መሰረታዊ ክህሎት ነው። የሰው ልጅ ሰብዕናውን የሚቀርፅበትና የማንነቱና የምንነቱ መገለጫ የሆኑትን ባህላዊ፣ ትረካዊና ሥነ ጥበባዊ ቅርሶቹና ዕሴቶቹ እንዳይጠፉ ለቀጣዩ ትውልድ ጠብቆ የሚያቆይበት፣ የሚያስተላልፍበትም ዓይነተኛ መሳሪያም ነው፡፡ ማንበብ የማይችል ግለሰብም ሆነ…
Rate this item
(3 votes)
‹እኔኮ እዚህ ሀገር መኖር አልቻልኩም፡፡ በቃ ዝም ብለው ደስ ያላቸውን ሁሉ ነው እንዴ የሚያወሩት፡፡ አሁን ከእነ እንትና ይኼ ይጠበቃል› እያለ በአራቱም አቅጣጫ መኪና እንደበዛበት የትራፊክ ፖሊስ፣ እጁን በላይና በታች፣ በግራና በቀኝ እያወናጨፈ ወደ ቤቱ ገባ፡፡ ‹እኔኮ ምን ይሻለኛል? ከእነዚህ ሰዎች…
Rate this item
(3 votes)
እስካሁን ለምን ዝም እንዳልኩኝ የምትረዱ ይመስለኛል፡፡ ድንጋጤና ሐዘን በጣም ጎድተውኛል፤ በትክክል ሁሉ ማሰብ አልቻልኩም ነበር፡፡ አሴ ቢሆን ስንት ፅፎ ነበር፡፡ በመጀመሪያ ለአባቴ የደረሰችለት ዳላስ ቴክሳስ የምትኖረው ወ/ሮ አብነት ከነቤተሰቧ፤ ተመላልሳ በመጠየቅ ከአጠገቡ የተገኘች መልካም ሴት ናት፡፡ መቼም ቢሆን አልረሳሽም፤ እግዚአብሔር…
Rate this item
(2 votes)
 በ1996 ዓ.ም የወጣው የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ የጋራ መብት አዋጅ በ2007 ዓ.ም እንደገና ተሻሽሎ ከወጣ በኋላ በተለያዩ የኪነ - ጥበብ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች፤ መብቶቻቸውን ለማስከበር ማህበሩ የሚመሰረትበትን መተዳደሪያ ደንቦች ሲያረቁ፣ ሲያፈርሱና ሲከልሱ ቆይተዋል፡፡ በዚህ ሂደትም ብዙ ውዝግቦች፣ ቅሬታዎችና ግጭቶች ተፈጥረዋል፡፡…
Page 7 of 150