ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የዚህ ዓምድ ትኩረት ሥነ-ጥበብ፡ በዋነኝነትም የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ነው። በተለይም ዘመንኛው(Contemporary) የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ላይ አጽንኦት በመስጠት ወቅታዊና በመታየት ላይ ያሉ ትርዒቶችን ይዳስሳል፡ ገለጻ ያቀርባል፡ ያትታል፡ ይመረምራል፡ ሂስ ያቀርባል። ግለሰቡን ሳይሆን ስራውን በመተቸት የሂስ ባሕልን ለማዳበር ይጥራል፡፡ የዓምደኛውን እይታ መሬት በያዙና ሚዛን…
Saturday, 10 September 2016 14:03

አመፀኛ ግጥሞች!

Written by
Rate this item
(5 votes)
 የኛ ሀገር እረኞች የኛ ሀገር እረኞች፣ ማማ የረገጡ. ከወንጭፋቸው ጋር፣ ቆጥ ላይ እየወጡ፣ከማሽላው መሃል፤ አሁንም አሁንም፤ ወፍ አረፈ ብለው፤ ወንጭፍ እያነሱ፤ የድንጋይ ውርጅብኝ፣ ከማሳው መሃከል እየነሰነሱ፤ በወፍ አመካኝተው፣ የስንቱን ማሽላ አንገት ቀነጠሱ፡፡ (በጃኖ መንግስቱ)አትንኩታ ድሃን አትንኩታ!የምን ገፋ … የምንገፋ -…
Rate this item
(2 votes)
ሀዘንም ደስታም ያየሁበት ዓመት ነው” አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ዛሬ የምናጠናቅቀው 2008 ዓ.ም ሀዘንንም ደስታንም ያየሁበት ዓመት ነው፡፡ ከሀዘኑ ብጀምር፤ በዚህ ዓመት ውስጥ አያቴንም አባቴንም፣አሁን በቅርቡ ደግሞ የባለቤቴን አባት ያጣሁበት ከባድ ጊዜ ነበር፡፡ በህይወትሽ ሶስት ሰው በአንድ ዓመት ስትነጠቂ ከባድ ነው፡፡…
Rate this item
(4 votes)
 * ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኞች የምትላቸውን ትዘረዝራለች *ባልሰራበትም መማር በራሱ ትልቅ ነገር ነው ብላለች *በሙዚቃ ህይወት ፈታኙ የሥራ ዲሲፕሊን ነው አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው ቤቲ ጂ፤ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በሊሴ ገ/ማሪያም ነው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች ከታናሽ እህቷ…
Sunday, 04 September 2016 00:00

ሽርፍራፊ ሰከንድ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አባቴ የአውራ ጎዳና መሥሪያ ቤት ተቀጣሪ ነው፡፡ የሥራው ፀባይ አመቱን ሙሉ ከአዲስ አበባ ያስወጣዋል፡፡ በዓላትን ጠብቆ ካልሆነ በቀር ወደ ቤት ዝር አይልም፡፡ የጂማ-ቴፒ መንገድ ስራ ሲጠናቀቅ አባቴም ቴፒ ላይ ከሌላ ሴት የአንድ ልጅ አባት መሆኑን አጠናቀቀ፡፡ ይህን የሰማችው እናቴም ታናሽ…
Rate this item
(2 votes)
 ከሰው ልጆች የተፈጥሮ ባሕርያት መካከል ላቅ የሚለውና ከሰብእናችንም ጋር እጅግ ጥብቅ የሆነ ስነ ልቦናዊና አካላዊ ቁርኝት ያለው ነው - የ‹‹እኛ››ነት ኃይል። የጋራ እርስ በርስ ግንኙነት፡ የቡድን ኃይል፡ የጋራ ቁርጠኛ በጎ ፈቃደኝነትና ሁለንተናዊ እምነቶች ባንድ የተሸመኑበት ድርና ማግ፡፡ ለወል ጉዳዮቻችን አርበ…
Page 8 of 133