ጥበብ

Sunday, 11 February 2018 00:00

የሠርጌ’ለታ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 በአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም ነገር ብዙ ነው፡፡ ሁሉም ነገር ሰፊ ነው፡፡ ብዙ መኪናዎች አሉ፡፡ በየመንገዱ ሲርመሰመሱ የሚውሉ፣ የሚያብለጨልጩ የዲኦዶራንት ብልቃጥ የመሰሉ ቪትዝ የሚባሉ መኪኖች አሉ፡፡ ከቪትዝ መኪና ጋር በራሽን ካርድ የታደሉ ቲ-ሸርት እና ትንሽ ቦርጭ ያላቸው ሾፌሮች፤ ከጎናቸው እርጉዝ ሚስቶቻቸውን…
Monday, 05 February 2018 00:00

የእንባ ኳሶች

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንደ ሀኪም አይደለም፤ እንደ ፖለቲከኛ ነው። የመጻህፍት ምርጫው ሳይቀር ለሚያውቁት ግር ያሰኛል፡፡ “አንተ ሰው በስልሳዎቹ ብትወለድ ጥይት ይበላህ ነበር!” ይሉታል፡፡ ይስቅና ያልፋል፡፡ መጽሐፍ ሲመርጥ፣ የኢህአፓ፤ የመኢሶን የደርግ--- ነው፤ ፖለቲካውን ሁሉ ያግበሰብሳል፡፡ ልብወለድ አይወድም፤ ቅዥት ይመሥለዋል፤ እንደ ሥራ ፈትነት ይቆጥረዋል፡፡ ጎምላላ…
Rate this item
(1 Vote)
ኪነጥበብ ለአንድ ሐገር የሚኖረው በጎ አስተዋጽኦ እጅግ ከፍ ያለ መሆኑ አያጠያይቅም። ባንድ ጎኑ፤ የገሐዱን አለም ማሕበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ በጎ ጎኖች አጉልቶ በማሳየት፥ ማሕበረሰባዊ በጎነቶች እንዲያብቡ ሲያደርግ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ማሕበረሰባዊ ህፀፆችን ነቅሶ በማውጣትና በመለየት እንዲወገዙና እንዲተቹ (Naming and fuming) ያደርጋል።…
Rate this item
(0 votes)
“ጥበብ፣ የከያኒውን ስሜትና ሁኔታ መግለጫ እንጂ የትክክለኛው እውነታ ቀጥተኛ ተተኪ አይደለም” ያሉት ሊቅ፣ ትዝ ይሉኛል፡፡ ምክንያቱም ጥበብ በጥሬው ሳይሆን በምናብ አድጎ፣ ስዕል ሰርቶ፣ ሙዚቃ ፈጥሮ ወዘተ … በሌላ መልክ ስለሚመጣ ነው፡፡ ለምሳሌ ዛሬ የምዳስሰውን የአሌክስ ግጥሞች ሳስብ፣ የኢ.ኤ.ግሪኒንግ ላምቦርን አባባል…
Rate this item
(0 votes)
ዜጎች ለአገራችን በውዴታም ሆነ በግዴታ እንድናበረክትላት የሚጠበቅብን ውድ ስጦታ ምንድነው? ሀብት? ንብረት ወይስ ሕይወት? /ዳር ድንበር በጠላት ሲደፈር ዘምቶ መሞት፣ እጅ፣ እግር፣ ዓይን ማጣት/ ወይስ መለኛ /አስታራቂ/ አግባቢ ሀሣብ? ለአገራችን ማቅረብ ያለብን የቱን ነው ? ሁሉም ለአገራችን፣ ለምንወደውና ለምናከብረው ወገናችን፣…
Rate this item
(2 votes)
“-- እንደ ሀገር ትርጉም ያለው ሀገራዊ ማዕቀፍ - ይህንን መሠረት ያደረገ ጥራትና ወጥነት ያለው ርዕይ፣ ግብ፣ተልዕኮ፣ ዓላማ፣ ስትራቴጂ፣ ፖሊሲና መመሪያ ያለን አይመስለኝም፤ ገና ከገዥ አስተሳሰብ ወደ መሪነት አስተሳሰብ፣ ከጊዜያዊ እይታ ወደ አርቆ አሳቢነት ስርዓት፣ ከሃይል ፖለቲካ ወደ ሐሳባዊ ፖለቲካ አልተሸጋገርንም፡፡--”…
Page 9 of 164