ጥበብ

Saturday, 24 June 2017 11:25

ቆቅ ሆነን

Written by
Rate this item
(3 votes)
እየው ኖርን ሳንዋደድ፣ እድሜም ገፋ እንደ ዘበት፣ለሰው ይምሰል ጥላችንም፣ እንደፍቅር ተወራለት፡፡ባንድ ማድ፣ እየበላን እየጠጣን፣ለሚያየን አስጎምጅተን፣ እያስቀናን፤አለን ሳንተኛ፣ ሳናንቀላፋ፣እኛው በኛ፣ ስንጋፋ፡፡ቆቅ ሆነን፣ ስንጠባበቅ፣ደግሞ- የዋህ መስለን ስንሳሳቅ፤ብዙ…. ብዙ! ዘመን፣ ተቆጠረ፣ቂም ሳይፈታ፣ እንደከረረ!፡፡ ጋሻው ሙሉ
Saturday, 24 June 2017 11:23

እግዜር ግንበኛ ነው

Written by
Rate this item
(0 votes)
የናንተን አላውቅም፣ እኔ ግን እላለሁእውነቱን ለእግዚአብሔር፣ እመሰክራለሁ፡፡ጥሩ! አድርጎ እሚያንጽ፣ እግዜር ግንበኛ ነውያለ ጭስ ፋብሪካ፣ ሰውን ገጣጠመው፡፡
Rate this item
(2 votes)
 ሰው በየትኛውም መንገድ ራሱን መግለጥ መቻል አለበት ይላሉ፣ ትምህርት ለምን እንዳስፈለገ የፃፉ ደራሲ ‹‹ኮሌጅ መምጣት ለምን አስፈለገ? …ቢያንስ ራስን በንግግርና በጽሁፍ መግለፅ ለመቻል ነው፤›› በማለት ማሳመኛ ነጥቦች ያነሳሉ፡፡ ታዲያ መግለጥ ሲባል ስሜትን ሳይሆን፣ ወግ ባለው ሁኔታና በተቀናጀና በተደራጀ መልክ ነው፡፡…
Rate this item
(4 votes)
 ብዙዎች በልባቸው ይዘው ከሚዞሩት፣ ጥቂቶች ደግሞ በርትተው - ሁኔታዎችም ፈቅደውላቸው ከሚፅፏቸው የሕይወታቸው መጻሕፍት መሀል ብርቱካን አላምረው በቀለ “ስሞት አትቅበሩኝ”ን ጽፋለች፡፡ ይህን መጽሐፍ በ3 ተከታታይ ቅጾች አሳትማም ለአንባቢያን አድርሳለች፡፡ በቅድሚያ የሚነሳው ጥያቄ፣ ብርቱካን አላምረው ማን ናት? የሚል ነው፡፡ ማን ስለሆነች ነው…
Rate this item
(3 votes)
 (የመጨረሻ ክፍል) ኮከብ እም ኮከብ ይኸይስ እም ክብሩ ስለ ቅዱሳን መጻህፍት ምርምርዘርዐ ያዕቆብ ስለ ቅዱሳን መጻህፍት ያደረገውን ምርምር ከተጠቀመባቸው ሦስት መሰረታዊ የሃይማኖት መጻህፍት በመነሳት በሦስት ክፍሎች ማየት ይቻላል። የመጀመሪያው ክፍል ስለ ሙሴ ህግጋት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ስለ ወንጌል ቃል ነው፤…
Rate this item
(1 Vote)
 ገጣሚ ባለቅኔና ፀሀፌ ተውኔት አያልነህ ሙላት ከዓመታት በፊት ለእርሱ፣ ለሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌና ለሌሎችም ታዋቂ የኪነ- ጥበብ ሰዎች የባህርዳር ከተማ አስተዳደር አንድ ግብዣ አቅርቦላቸው ነበር፡፡ ‹‹መሬት ውሰዱናአንድ ነገሩ ስሩ›› የሚል የኪነጥበብ ባለሙያዎቹ ቦታ መርጠውና የሚሰሩትን አስታውቀው፣ ይሁንታውን ቢጠብቁም ለአንዳንዶች ሲሰጥ፣…
Page 10 of 152