ጥበብ

Rate this item
(7 votes)
ያበዱና የቀበጡ ሥንኞች ወረቀት ላይ ከማሠማራት ይልቅ ሰማይን በብርሃን የሚያርሱ ገለጻዎች ያሉት ኤመርሰን፣ ከግጥም የላቁ ዐረፍተ ነገሮችና አንቀፆችን ያሠፍራል። ወፈፌ ዐረፍተ ነገሮች በጥርሳቸው አንጠልጥለው አየር ላይ የሚለቅቋቸውን ውብ ቃላት ለመቅለብ መባተት ግድ አይልም፤ወረቀት ላይ የዘራቸው ይበቃሉ! ሶመርሴት የገተን ጨምሮ የሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት ወራት 3 አለም አቀፍ ሽልማቶችን አሸንፏል አርቲስት ሳምሶን (ቤቢ) ለሽልማት ታጭቷል ባለፉት ጥቂት ወራት 3 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን ያሸነፈው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ “ሦስት ማዕዘን” የተሰኘ ፊልም ለ11ኛው የአፍሪካ ፊልም አካዳሚ አዋርድ በ8 ዘርፎች የመጨረሻ 5 እጩ ተሸላሚዎች ውስጥ እንደገባ…
Rate this item
(3 votes)
“25 ተመልካቾች ራሳቸውን ስተው ወድቀዋል” ፊልሙ የተመልካች አድናቆትን አትርፏል በመጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ተመርቆ ለዕይታ የበቃው “ላምባ” ፊልም ተሰርቆ በኢንተርኔት በመለቀቁ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሲኒማ ቤት የወረደ ሲሆን ከተነሳለት ሰብዓዊ ዓላማም እንዳስተጓጎለው ተገለፀ፡፡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራው ፊልሙ፤ በአንድ…
Rate this item
(2 votes)
 በደርግ ዘመን የመጨረሻ አመታት...በየዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ አንድ አጭር ልቦለድ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ ልቦለዱን እንዳስታውሰው ምክንያት የሆነኝ ታሪኩ አይደለም። ስለታሪኩ የማስታውሰው ነገር ቢኖር፣ በአንድ የሰርግ ስነስርዓት ዋዜማ ላይ የሚከናወን መሆኑን ብቻ ነው፡፡ታዲያ ይህን ልቦለድ ዛሬም ድረስ እንዳስታውሰው ያደረገኝ…
Rate this item
(1 Vote)
ግጥም እንደ አልጌ ሲፋቅ ጭረት አለዉ ለሰማንያ አምስት ግጥሞች ስብስብ “እሳት ያልገባዉ ሐረግ ” እንደ ርዕስ ሲፀድቅ የትርጓሜ አንድምታ ነዘረበት፤ የአንድ ነጠላ ግጥም መጠሪያ ስላልሆነ ሁሉንም ለመወከል ተከፈተ ወይስ ተኮማተረ? ወጣት ገጣሚ ሄኖክ ስጦታዉ የሽፋን ስዕሉንና የገጽ ዝግጅቱን ቀልብ በሚስብ…
Rate this item
(3 votes)
 የሰው ልጆች ከሚኖሩበት ዓለም ከምትባለው ድንኳን ሥር የሚወጡ የጋራ ስሜቶች፣ እምነቶችና አተያዮች አሉ፤ ነበሩም፡፡ የሰው ልጅ ሁሉ መሣቁ፣ ደግሞ መልሶ ማልቀሱ፣ መውለዱና መሞቱ የጋራው ናቸው፡፡ ታዲያ ይህንን የጋራ ሕይወት የሚመዝዘውና የሚያበጥረው ኪነጥበብም የጋራ መልክ፣ የጋራ የአፃፃፍ ይትበሃልና የነፍስ ውዝዋዜ የሚኖረው…