ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 ዲፊድ ፕሮጀክቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆኑ በመረጋገጡድጋፍ ይገባዋል ብሏል የእንግሊዝ አለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዲፊድ)በኢትዮጵያ የልጃገረዶችን አቅም ለመገንባት ታስቦተግባራዊ በመደረግ ላይ ለሚገኘው “የኛ” ፕሮጀክትሁለተኛ ምዕራፍ ማስፈጸሚያ ሊሰጠው ያሰበውተጨማሪ የ16 ሚሊዮን ፓውንድ የገንዘብ ድጋፍተቃውሞ እንደገጠመው ዴይሊ ሜይል ዘገበ፡፡ገንዘቡን የሚረዳው ዲፊድ በበኩሉ፤ በፕሮጀክቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ “ያልታየው ተውኔት” የተሰኘ የግጥም ሲዲውን በሒልተን ሆቴል ያስመረቀው ገጣሚ ደምሰው መርሻ፤ የግጥም ባለውለታ ያላቸውን ሁለት ተቋማትና አራት ግለሰቦች የክብር ዋንጫ በመሸለም ምስጋናውን አቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነጽሁፍ መምህሩ ዶ/ር ፈቃደ አዘዘና ገጣሚና ጸሃፌ-ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ምስጋናው ከቀረበላቸው መካከል…
Rate this item
(2 votes)
 “ታሪኩ የጥላሁን ብቻ አይደለም፤ የአገርና የህዝብ ታሪክ ነው”የመጽሐፉ ደራሲ ከምሁራኑ ከፍተኛ አድናቆት ተችሯቸዋል “ጥላሁን ገሠሠ፤ የሕይወቱ ታሪክና ምሥጢር” በሚል ርዕስ በዘካሪያ መሐመድ ተጽፎ ለአንባቢያን የቀረበው መጽሐፍ ባለፈው ቅዳሜ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዳራሽ የተመረቀ ሲሆን የተለያዩ ምሁራን መጽሐፉን ከሙዚቃ፣ ከታሪክ፣…
Rate this item
(0 votes)
 60 ዘጋቢ ፊልሞች ለተመልካች ይቀርባሉ ፌስቲቫሉ በክልል ከተሞችም ይቀጥላል በመላው ዓለም ከተሰሩ ምርጥ ዘጋቢ ፊልሞች የተመረጡ 60ዎቹ ለዕይታ የሚቀርቡበት “9ኛው አዲስ ኢንተርናሽናል ዘጋቢ ፊልም ፌስቲቫል” ትላንት በብሄራዊ ሙዚየም የቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ፌስቲቫሉ ለአምስት ቀናት እንደሚካሄድ የገለፁት…
Rate this item
(0 votes)
 60 ዘጋቢ ፊልሞች ለተመልካች ይቀርባሉ ፌስቲቫሉ በክልል ከተሞችም ይቀጥላል በመላው ዓለም ከተሰሩ ምርጥ ዘጋቢ ፊልሞች የተመረጡ 60ዎቹ ለዕይታ የሚቀርቡበት “9ኛው አዲስ ኢንተርናሽናል ዘጋቢ ፊልም ፌስቲቫል” ትላንት በብሄራዊ ሙዚየም የቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ፌስቲቫሉ ለአምስት ቀናት እንደሚካሄድ የገለፁት…
Saturday, 13 June 2015 15:43

‹‹ማሂ ድንግሏ››

Written by
Rate this item
(3 votes)
ልጃገረድነት ሰልችቶኛል፡፡ ቦይፍሬንድ አምሮኛል፡፡ ‹‹የኔ ፍቅር›› መባል፣ ‹‹የኔ ቆንጆ›› ተብሎ መጠራት አሰኝቶኛል፡፡እስከዛሬ ድረስ ‹‹ትምህርቴን በስርአት ለመከታተል››፣ ‹‹ከአልባሌ ቦታ ለመራቅ››፣ ‹‹መቅደም ያለበትን ለማስቀደም››፤ የከጀሉኝን በአልገባኝም እየሸወድኩ፣ የጠየቁኝን እምቢ እያልኩ፣ ስንት የተቀበረ የወንድ ፈንጂ በጥንቃቄ አልፌ፤ ልጃገረድ ሆኜ ቆይቻለሁ፡፡ኮሌጅ ከገባሁ ጊዜ አንስቶ…