ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
(ይህ ታሪክ የተፃፈው በ1940 እ.ኤ.አ ቢሆንም እስከ 1967 ዓ.ም ድረስ የመታተም እድል ሳያገኝ ቆይቷል፡፡ በመጨረሻም የታተመው “ዘ ኦብጀክቲቪስት” በተባለው መጽሔት ላይ ነው፡፡ ታሪኩ የፈጠራ ምጥን ቁልጭ አድርጐ የሚያሳይ ነው፡፡ አርቲስቱ በምን አይነት መንገድ የህይወቱን ጭብጥ ከአእምሮው ሃሳቦች እና ከተጨባጩ እውነታ…
Saturday, 28 March 2015 10:05

የሲኒማ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሴት ተዋናዮች ስለሙያቸው)በተዋናይነቴ እጅግ አስደሳቹ የትወና ክፍል ዳይሬክተሩን ማስደሰት ነው፡፡ ሁሌም ዳይሬክተሬን ማስደሰት እፈልጋለሁ፡፡ ጆን አን ቼን ጠንክሬ መስራቴና ግሩም ሥልጠና ማግኘቴ ከአንዳንድ ተፎካካሪዎቼ የተሻልኩ ተዋናይት እንድሆን አስችሎኛል፡፡ ፓላ ኔግሪ እንደሌላ ሰው የምዘፍን ከሆነ ጨርሶ መዝፈን አያስፈልገኝም፡፡ ቢሊ ሆሊዴይ ሰዎች…
Rate this item
(1 Vote)
አንድም - ሦስትም (የመጽሐፍ ዳሰሳ) ሀብታሙ ስዩም በቀድሞው “አዲስ ጉዳይ” መጽሔት ላይ ሲተነፍሳቸው የነበሩትን ፖለቲካ ዘመም ግሩምሩምታዎች በ176 ገጽ ተምኖ፣ የድርሳን ግርማን አላብሶ፣ ለአንባቢ ካቀረበ ከረምረም አለ። የጥበብ ስራውን ገና በጠዋቱ ለተቀጨችው ለ“አዲስ ጉዳይ” መጽሔት እንደ ዝክር የሚወስዱለት ባይታጡም በጉያው…
Rate this item
(2 votes)
“ቦሮዲኖ እና መርከቡ” የተሰኙት ግጥሞች በኢትዮጵያውያን ዘንድ ብዙም የማይታወቀው የሩሲያዊው ገጣሚ የሚሃይል ሌርሞንቶቭ ሥራዎች ናቸው፡፡ ከሥራዎቹ በፊት ስለ ገጣሚው ግለ ሕይወት ባጭሩ እነሆ፡፡ ሚሃይል ዩሪቺቪች ሌርሞንቶቭ እ.ኤ.አ በ1814 ሞስኮ ውስጥ ነው የተወለደው፡፡ ከጠላቱ ጋር ተፋልሞ የተገደለውም በ1841 ዓ.ም ሲሆን ገጣሚው…
Saturday, 21 March 2015 10:33

የሲኒማ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ፊልሙ ከመሰራቱ በፊት የገበያ ኃይሎች የተወሰኑ ህጎች ይጭኑበታል፡፡ አላን ሪክማንተዋናይ አብዛኛውን የመጀመሪያ የሙያ ዘመኑን የሚያሳልፈው ያገኘውን እየሰራ ነው፡፡ ጃክ ኒኮልሰንእንደምተውናቸው ገፀባህሪያት ነው ብላችሁ ለአፍታም እንኳን እንዳታስቡ። አይደለሁም፡፡ ለዚያም ነው “ትወና” የተባለው፡፡ ሊኦናርዶ ዲካፕሪዮእያንዳንዱ የፊልም ተማሪ፤ ት/ቤት የሚገባው የራሱን ፊልም ለመፃፍና…
Saturday, 21 March 2015 10:29

ከበደች ተክለአብ አርአያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰዓሊ፣ ቀራጺ፣ ገጣሚ፣ የዩኒቨርሲቲ መምህር የስነጥበብ ትምህርት መማር የጀመርኩት በአዲስ አበባ የስነጥበብ ትምህርት ቤት በ17 ዓመቴ ነው፡፡ እውነቱን ለመናገር፣ በስነጥበብ ሙያ እተዳደራለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ስነጥበብን የመስራት ፍላጎት ብቻ ነው የነበረኝ፡፡ ህይወት ግን መንገዴን ወደ ስነጥበብ አቅጣጫ መራችው፡፡ በደርግ…