ጥበብ

Monday, 03 November 2014 08:15

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
መዝፈን ህይወቴ ነው፡፡ እስከዛሬም ህይወቴ ነበር፡፡ ወደፊትም ህይወቴ ሆኖ ይቀጥላል፡፡ ሴሊያ ክሩዝየዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ነው መዝፈን የጀመርኩት፡፡ በአካባቢያችን ስትራትፎርድ አይዶል በተባለ የዘፈን ውድድር ውስጥ ገባሁ፡፡ ሌሎቹ ተወዳዳሪዎች የአዘፋፈን ትምህርትና የድምጽ ስልጠና ይወስዱ ነበር፡፡ በወቅቱ እምብዛም ከቁምነገር ስላልቆጠርኩት ቤት አካባቢ…
Rate this item
(6 votes)
የሕጽናዊነት መሠረታዊያን “የአብሮነት ቃል” ከተባለ መጽሔት ጋር በተደረገ ቃለ ምልልስ አዳም ረታ “የሕጽናዊነት ስነግብር ንጥረ ነገሮች እነዚህ ናቸው” ብሎ ያስቀመጣቸው አራት የሕጽናዊነት መሠረታዊያን ነበሩ፡፡ እነኚህ አራት ነጥቦች የሚያስረዱትም፡-“1/ ሁሉ ነገር በታቀደና ባልታቀደ ግንኙነት ውስጥ መሆኑን2/ ሁሉ ነገር በታቀደና ባልታቀደ ግንኙነት…
Saturday, 25 October 2014 10:50

አንድስን‘ኳ (ምናባዊ ወግ)

Written by
Rate this item
(2 votes)
በፍጥነት የሚያልፍ ቅጽበትን ለመያዝ የማደርገው ሙከራ ተሳክቶልኝ የሚያውቅ አይመስለኝም፡፡ ብዙ አይነት ሰዎች በአጠገቤ ያልፋሉ፤ እነሱ በእኔ አንፃር ያለፉትን ያህል እኔም በእነሱ አንፃር አልፌባቸዋለሁ፡፡ ግን የሚያልፈውን ሁሉ በማያልፍ ማስታወሻ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ፡፡ ለማስታወሻ አይን አይጠቅምም፡፡ የአይን ካሜራ የቀረፀውን ነገር ከከተተበት ጐተራ መልሰህ…
Saturday, 25 October 2014 10:47

የፀሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
* ደራሲ ልብወለድ ሲፅፍ ህያው ሰዎችን መፍጠር አለበት፡፡ ገፀባህርያትን ሳይሆን ህያው ሰዎችን፡፡ ገፀባህርያት አስቂኝ ስዕሎች ናቸው፡፡ ኧርነስት ሄሚንግዌይ* የፃፍኩት ነገር ፅሁፍ ከመሰለ ደግሜ እፅፈዋለሁ፡፡ በእንግሊዝኛ የድርሰት አፃፃፍ ትምህርት ላይ የተማርነው ነገር የታሪኩን ድምፀትና ዜማ እንዲረብሽ አልፈቅድም፡፡ ኢልሞር ሊኦናርድ* መፃፍ፡፡ እንደገና…
Rate this item
(3 votes)
ሕፅንም ጭን እንጂ ባዶ ቦታ አይደለም!ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጥበብ አምድ ላይ “ምድጃ ዳር ፥ ለገላ ነው ለትዝታ?” በሚል ርዕስ አብደላ ዕዝራ በተባሉ ጸሐፊ የቀረበውን ጽሑፍ በጥንቃቄ አንብቤያለሁ፡፡ በጥንቃቄ ስል የአብደላን ጽሑፎች በፍቅር ስለማነብባቸው “ዛሬስ ምን አዲስ ነገር…
Saturday, 25 October 2014 10:35

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
(ስለአማች)አዎ፤ ህይወት የተሻለ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን የከፋም ሊሆን ይችላል፡፡ አላመንሽኚም? እንግዲያውስ ከአማችሽ ጋር እንዳስተዋውቅሽ ፍቀጂልኝ፡፡ ጃሮድ ኪንትዝአማቴ በጣም ተናደውብኝ ሁለተኛ እንደማያናግሩኝ ምለው ተገዘቱ፡፡ እኔም ፈገግ አልኩና ፈጣሪ ላደረገልኝ ትንሽዬ ተዓምር ምስጋናዬን አቀረብኩ፡፡ ጃሮድ ኪንትዝከአማቴ ጋር ምንም ዓይነት በጎ ግንኙነት…