ጥበብ
ጀምስ ጆይስ (1882-1941)ይሄ አየርላንዳዊ የሥነ-ፅሁፍ ሰው ከ20ኛው ክፍለ ዘመን እጅግ ዝነኛ ደራሲያን መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1907 ዓ.ም “Chamber Music” የተሰኘ 36 ግጥሞችን ያካተተ መድበል ያሳተመ ሲሆን ከ 8 ዓመት በኋላ የመጀመሪያ ረዥም ልብ-ወለዱን ለህትመት አበቃ - “Dubliners”…
Read 3017 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 14 June 2014 12:17
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኢስተር ራዳ ከአመቱ 50 የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ አይሁዳውያን አንዷ ሆነች
Written by Administrator
የእስራኤል ፕሬዚዳንት፣ ጠ/ሚንስትር፣ የገንዘብ ሚ/ር እና የኢኮኖሚ ሚ/ር በዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋልትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ታዋቂ ድምጻዊት ኢስተር ራዳ፣ ‘ዘ ጀሩሳሌም ፖስት’ ጋዜጣ የአመቱ የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ አይሁዳውያን ብሎ ከመረጣቸው 50 ታዋቂ ግለሰቦች መካከል አንዷ ሆነች፡፡በሶል፣ በአር ኤንድ ቢ እና በፋንክ ስልቶች የተቃኙና…
Read 4142 times
Published in
ጥበብ
በቅርቡ ከንባብ የበቃውን የደራሲ ደሳለኝ ሥዩም “የታሰረ ፍትህ” ኢ-ልቦለድ መፅሃፍ አንብቤ ስጨርስ ወደ አዕምሮዬ የመጣው ጥያቄ፣ “ርዕሱ ለመፅሀፉ ጭብጥ አይከብደውምን?” የሚል ነው። መፅሀፉን የሚመጥን ርዕስ አልተሰጠውም የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ የመፅሀፉ ጭብጥ በሀገር፣ በሕዝብ፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በጥበብና በማህበራዊ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን…
Read 1315 times
Published in
ጥበብ
የሀገር ነገር - የራስ ነገር!የዓለም ዋንጫን ተከትሎ - የጋዜጠኛ አበበ ግደይን የብራዚላዊያን እግር ኳስ አፍቃሪነት ባደመጥኩ ጊዜ፣ ዋንጫ የተነጠቀችውን ሀገራቸውን አደባባይ ጭርታ ከማዳመጥ ይልቅ የሞትን ጨለማ በቴስታ መግጨት መርጠው፣ ከስቴዲየም ጫፍ እየተፈጠፈጡ መሞታቸው ሲያስደንቀኝ ከርሞ ነበር፡፡ ግን ደሞ እዚህች አየር…
Read 3193 times
Published in
ጥበብ
ሩሲያዊው ቢሊየነር ድሚትሪ ራይቦሎቭሌቭ፤ በቅርቡ ከቀድሞ ሚስቱ ጋር የፈፀመውን ፍቺ እንደ ድንገተኛ የቢዝነስ ኪሳራ መቁጠሩ አይቀርም። የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን እኮ ነው ክፈላት የተባለው፡፡ ቢሊዬነሩ 27 ዓመት በትዳር አብራው ከዘለቀችው ኢሌና ጋር ፍቺ መፈፀሙን ተከትሎ የስዊስ ፍ/ቤት የቀድሞ ባለቤቱ 4.8ቢ.…
Read 1369 times
Published in
ጥበብ
ውድ እግዚአብሔር፡- ስቴፕለር ከታላላቅ ፈጠራዎችህ አንዱ ይመስለኛል፡፡ ሩት - የ5ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ቀናተኛ ዓምላክ ነህ ሲባል ምን ማለት ነው? እኔ እኮ ሁሉ ነገር ያለህ ነበር የሚመስለኝ፡፡ ጆን - የ7 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-የሰንበት ት/ቤት ለምን እሁድ ሆነ? የእረፍት ቀናችን እኮ ነው፡፡ ራሄል …
Read 1372 times
Published in
ጥበብ