ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ግሩም ኤርሚያስ በ “ሰይፉ ፋንታሁን ሾው” ላይ ቀርቦ የነበረበትን “አወዛጋቢ” ፕሮግራም እኔ አልተከታተልኩትም። ባልከታተለውም ጉዳዩ ተብራርቶልኛል። አርቲስቱን ወይንም የፕሮግራሙን አዘጋጅ ከተቹት መሀል የቴዎድሮስ ተ/አረጋይን መጣጥፍ አንብቤአለሁ። የሱንም ያነበብኩት፣ ጉዳዩን ከተለመደው የማውገዝ ነሲባዊነት ከፍ ባለ እይታ መንዝሮ ቅድመ መጠይቆችን ያቀርባል ብዬ…
Rate this item
(5 votes)
የመጽሐፉ ርዕስ - ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር የገፅ ብዛት - 705 የታተመበት ዘመን - እ.ኤ.አ 2012 አታሚ - ናፍቆት ኢትዮጵያ መጋዚን ጸሐፊ - ብ/ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ የሽፋን ዋጋ - 30 ዶላርመቅድመ ኩሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባለፈው መንግሥት የኢትዮጵያን…
Rate this item
(16 votes)
ባለፈው ሳምንት የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ፤ ሚያዝያ 2 ቀን 2006 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል ሲመረቅ ከተገኙት እንግዶች አንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም ለምሽቱ ልዩ ውበት ሰጥተውት ነበር። ሚኒስትሩ ንግግር አዋቂ ብቻ ሳይሆኑ እየቀለዱ ቁም…
Rate this item
(2 votes)
የዮሐንስ ሞላ አንድ ዘለላ (ፍሬ የተንጠለጠለበት) ግጥሙን ለማንበብ እንደመንደርደሪያ ከርዕሱ ልጀምር፡፡ ለግጥሞቹ ስብስብ የቋጠረው ርዕስ “የብርሃን ልክፍት” ይመስጣል፡፡ ርኩስ መንፈስ አደረበት ለማለት ፈሊጡም “ጋኔን ለከፈው” ይላል። ለወገግታ፣ ለብርሃን መታመም - ርዕሱ ብቻውን የአንድ እምቅ ግጥም ፍካሬ ነው፡፡ ፍቅረኛው ስለ አሞካሸችው…
Rate this item
(7 votes)
ከአደገኛ አደንዛዥ ዕፆች ጋር ተያይዘው የሚደረጉ ወንጀሎችን በተመለከተ፣ በአሁን ሰዓት ከፍተኛ ቀውስ በማስከተላቸው ከአገርም አልፎ በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሕግ አወጣጥም ሆነ በክትትል ረገድ ትኩረት ሲስቡ ቢታይም እነዚህ ወንጀሎች አሳሳቢ በሆኑበት ደረጃ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ በብቃት አልታቀፉም …” ይላል፡፡ ከአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
ስስት፣ ቅንዓትና ምቀኝነት በየትኛውም የዓለም ክፍል የተጠላና የሚያስጸይፍ ተግባር ነው። ሆዳምነትም እንደዚሁ የስስት ታላቅ ወንድም በመሆኑ የትም ቢሆን ተቀባይነት የለውም። ከዚህም የተነሣ አባቶቻችን (እናቶቻችን) ተረት ሲተርቱ “አልጠግብይ ሲተፋ ያድራል”፣ “ከስስታም አንድ ያንቀው አንድ ይወድቀው”፣ “ሆዳም ከአልሞተ አያርፍም”፣ “ሆዳም ሰው ፍቅር…