ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
የእነ ብ/ጄኔራል ጥላሁን ክፍሌ ታሪክ አሁንም ተድበስብሷልንፅፅራዊ ዳሰሳ የመጽሐፉ ርዕስ - የቀድሞው ጦር (1927-1983)ከቀድሞው የኢትዮጵያ ምድር ጦር ሠራዊት ወታደሮችና ሲቪል ሠራተኞች የታተመበት ዘመን - 2006 ዓ.ም የገጽ ብዛት - 674የሽፋን ዋጋ - 250.00ጸሐፊ - ገስጥ ተጫኔ ህትመት - ዜድኤ ማተሚያ…
Rate this item
(2 votes)
ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በየገዳማቱና አድባራቱ በመምህርነት የሚያገለግሉ የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም ሞልተዋል፡፡ ታዋቂ ከሆኑት ሊቃውንት ውስጥ አለቃ ተክለ ኢየሱስ…
Rate this item
(1 Vote)
የመጽሐፉ ርዕስ - በርናባስ ደራሲ - ትግዕሥቱ ተክለማርያም የታተመበት ዘመን - 2005 ዓ.ም (ግንቦት) አሳታሚ የኢትዮጵያ ደራስያን ነበር እና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ተዟዟሪ ሂሳብ (ፈንድ)የታተመበት ቦታ - አዲስ አበባ ብርሃንና ሰላም ማ/ድርጅት የገፅ ብዛት - 353 የሽፋን ዋጋ -…
Rate this item
(5 votes)
“ሀገሬ የህይወቴ ጥሪ” በሚል ርዕስ በ1948 ዓ.ም የተፃፈው የአቶ ተስፋሚካኤል ትኩእ ግለ ታሪክ መጽሐፍ ታትሞ ለአንባቢያን የቀረበው ዘንድሮ ነው፡፡ ባለፈው ቅዳሜ በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ መጽሐፉ በተመረቀበት ወቅት ስለ ባለታሪኩና መጽሐፉ ንግግር ያደረጉት ዶ/ር አህመድ ሀሰን፤ “አንድ ሰው ታሪክ…
Rate this item
(30 votes)
የመጽሐፉ ርዕስ - የንጉሡ ገመና የገጽ ብዛት - የ172 የታተመበት ዘመን - 2006 ዓ.ም የሽፋን ዋጋ - ብር 49.75 አሳታሚ - ግርማ ለማ የመጽሐፉ ይዘት ከታሪክ ዘውግ የሚመደብ ሆኖ አሳታሚው ሁለት ምንጮችን ተጠቅመው ነው ያሳተሙት፤ እነሱም ለ14 ዓመታት በንጉሥ አሽከርነት…
Rate this item
(2 votes)
አንድ ቀን ሁለት ኢትዮጵያዊያን ጓደኛሞች እንደወትሮው ሻይ ቡና እያሉ ይጨዋወታሉ። በጨዋታቸው መሃል አንደኛው አንድ ሐሳብ ያመጣል፡፡ “ለምንድን ነው እኛ ሀገር ብዙ ሰዓሊያን የሚሣተፉበትና በርካታ የስዕል ስራዎች የሚቀርቡበት ፕሮግራም የማይዘጋጀው?” ሃሳቡን በጥሞና ያደመጠው የጥበብ አፍቃሪ፤ ከዚያች ሰዓት ጀምሮ የወዳጁን ትልቅ ሃሳብ…