ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አዳም ረታ እና ሕይወት ተፈራ መንገዳቸው (ታሪካቸው) ገጥሞ (ተገጣጥሞ) አየዋለሁ፡፡ አንዱ ላንዱ ምስክር የቆሙ ይመስል . . . . በዘመን ባሕር ላይ የቁዘማ ታንኳቸውን ወደኋላ ይቀዝፋሉ፡፡ ሁለቱ ደራሲያን የዚያን ዘመን እና የዚያን ትውልድ ግብር እና ገቢር በየፊናቸው ከትበውታል፡፡ ሕይወት Tower…
Rate this item
(3 votes)
ከአዘጋጁ በደራሲና ጋዜጠኛ ዓለማየሁ ገላጋይ ሃሳብ ጠንሳሽነትና አርታኢነት፣ 30 የጥበብ ባለሙያዎች በደራሲ ስብሐት ገ/እግዚብሄር ህይወትና የድርሰት ሥራዎች ዙርያ የፃፉትን ፅሁፎች የያዘ “መልክአ ስብሃት” የተሰኘ መፅሃፍ ባለፈው ሰኞ በእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ተመርቋል፡፡ በመፅሃፉ ላይ አስተያየት ወይም ሂስ በቅርቡ እንደምናስነብብ እየገለፅን እስከዛው…
Rate this item
(8 votes)
ከአስራ አምስት ዓመት በፊት ወደ ሙዚቃ ሙያ የገባው ድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ ባለፈው ሳምንት “ስጦታሽ” የተሰኘውን ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጭ ጆሮ አድርሷል፡፡ “ስቅ አለኝ” በተባለው የመጀመርያ ስራው ከህዝብ ጋር የተዋወቀው አርቲስቱ፤ እ.ኤ.አ በ2004 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው “ኮራ” የሙዚቃ ውድድር ላይ እጩ…
Saturday, 13 July 2013 11:45

የካርታ ጨዋታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሼልፍ አለችኝ፡፡ “አለኝ” ብዬ የምተማመንባት አይደለችም፡፡ እንደ አቅሚቲ የተወሰኑ መጽሐፍት ሰባስቤ ሰካክቼባታለሁ፡፡ ከኑሮ እና ከሌላ አልባሌ ግራ መጋባት የተረፈኝ ገንዘብ ሲኖር አይኔን የሳበውን የመጽሐፍ ሽፋን ተመርኩዤ እገዛና እጨምርባታለሁ፡፡ እንደ ሁላችሁም፤ እኔም የሽፋን አምልኮ ተከታይ ነኝ፡፡ የሰበሰብኳቸው መጽሐፍ ከሁለት የቋንቋ አቅጣጫ…
Rate this item
(30 votes)
ብላቴናው ቀላል አይደለም፡፡ ሰባት ሥራዎቹን በማይታመነው የእድሜው ቁጥር ጉድ አስብሏል፡፡ ሆኖም ግን ዘመኑ ትውልድን በለጋነት እየቀሰፈ፤የሰብዓዊነትን ሕልውና እያኮላሸ፤የሰውነትን ድርሻ ጥልቅ ሀይል እየቀበረ እያሽካካ ነው እንጂ --- ክርስቶስ በ12 ዓመቱ ስንት የአይሁድ ሊቆችን አስደምሟል? በሀገራችን የነገሱት ነገስታት በሥንት አመታቸው ታሪክ መዝገብ…
Rate this item
(4 votes)
ከሣምንት በፊት በዚሁ ጋዜጣ ላይ በጥቁምታ ያለፍኩት የግጥም መጽሐፍ “ቀብድ የበላች ሀገር” የሚለው የመንግስቱ ዘገዬ ነበር፡፡ መንግስቱ ዘገዬ በሞያው ጠበቃ ነው፡፡ በነፍሱ ዳንስ ደግሞ ገጣሚ ነው፡፡ ቃናው የወሎ ሆኖ ግጥሞቹ የተለያየ ቅርጽ ያላቸው ናቸው፡፡ አጫጭርና ረጅም ግጥሞችም አሉበት፡፡ ተራኪ ሌሪክና…