ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
“ገጣሚያን ለሰው ልጆች ነፍስ አዲስ መስኮት ከፍተዋል” ደረጀ በላይነህ ስለ ኪነ ጥበብ አጠቃላይ መልክ ስናወራና ስንተርክ ብፌው ሙሉ ዥንጉርጉር መሆኑ የግድ ነው፡፡ ነጣጥለን ሳይሆን ህብረ -ቀለማዊነቱን ጠብቀን ነው፡፡ በልባችን እያቀማጠልን፣ዜማ አውጥተን ስናቀነቅነው እንደ ተለያየ ቅርንጫፍ ግን በአንድ ግንድ እንዳለ ውበት…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሳምንት በራሽያ ሰባት ሬስቶራንቶች ስላሏቸውና በቢሾፍቱ ---ሪዞርትን ስለከፈቱ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር---- ሰፋ ያለ ቃለምልልስ አቅርበን ነበር፡፡ በቦታ ጥበት የተነሳ ኢንቨስተሩ ከራሽያ ማፍያዎች ጋር የነበራቸውን አስገራሚ ገጠመኞችና ውጣ ውረዶች ሳናቀርብ ቀርተናል፡፡ ዛሬ ይሄን ታሪካቸውን እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ከኢንቨስተሩ ጋር ቃለምልልሱን ያደረገችው የአዲስ…
Rate this item
(7 votes)
“ጅምሬ ወዴት እንደሚሄድ አውቀዋለሁ” ከትውልድህ እንጀምር የተወለድኩት ጎሬ/ኢሊባቡር ነው፤በእኛ ጊዜ ጠቅላይ ግዛት ይባል ነበር፡፡ እዛ ትንሽ ተምሬአለሁ፡፡ ቤተሰቦቼ እዛ ነበሩ፡፡ ከዛም በተረፈ አዲስ አበባ ተምሬ ነው በ17 ዓመቴ ከኢትዮጵያ የወጣሁት፡፡ በምን ምክንያት ወጣህ? ዕድል፡፡ እርግጥ ቤተሰቦቼ ገንዘብ ኖሯቸው አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ…
Rate this item
(18 votes)
ስነጥበብ እጅግ በጣም የተሰወረውን የውስጥ ስሜት ነግሎ በማውጣት እግር አልባውን እንኳ ክንፍ እስከመስጠት የሚያስደርስ ፀጋ፤ በሀሳብ በምናብ ምናኔ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ መብረር የሚያስችል ክንፍ አለው፡፡ በየዘመናቱ ስነ-ጥበብን ያስተዋወቁ ሰዎች ብቅ ብለዋል:: እንደዘጋቢያቸው ወይም መስካሪያቸው የፈረጠመ ጡንቻ ከጊዜ ወደ…
Rate this item
(0 votes)
(እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመረኮዘ ወግ) ውድ አንባብያን፤ መቼም ርእሱኑ ስታነቡ ለሚፈጠረው ብዥታ እኔ ይቅርታ ልጠይቅና መድረሻው ላይ ሳትደርሱ ግን እውነቱ አይገለጥምና የጽሞና ንባብ ሲታከልበት እውነትም አሪፍ ርእስ እንደምትሉ ይሰማኛል፡፡ ጨዋታው ወግ ቢጤ ነው፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ወግ ስንጠርቅ ወጉ ከማስደመም…
Rate this item
(6 votes)
“ሁላችንም የየራሳችንን ዳገት በየቀኑ እንወጣለን” እንደ በገና አውታር፣…ልብ የሚነዝሩ፣…ሆድ የሚያባቡ፣…ስሜት የሚነሽጡ ናቸው - የግርማ ተስፋው ግጥሞች፡፡ “መጀመሪያ” ብሎ መግቢያው ላይ ከተጠቀመበት የህይወት ማንጸሪያ ላይም የወደድኩለት ነገር አለ፡፡ “ሁላችንም የየራሳችንን ዳገት በየቀኑ እንወጣለን፡፡” በማለት አንድ አዛውንት የራስ ዳሸንን ዳገት ሲወጡ ከተናገሩት…