ጥበብ

Thursday, 05 October 2023 00:00

ሠዓሊ መዝገቡ ተሰማ

Written by
Rate this item
(4 votes)
በ1972 ዓ,ም አራት ኪሎ በሚገኘው አለ የሥነ ጥበባት ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማ ተመርቋል። ~በ1975 ዓ,ም በሩሲያ በሌኒን ግራድ ፔኒን የሥነ ጥበብ አካዳሚ ከአለማችን ታላላቅ ሠዓሊያን ጋር ለ5 አመት ተምሮ በከፍተኛ ማዕረግ በማስተርስ ኦፍ ፋይን አርትስ ተመርቋል። መዝገቡ ተሰማ ከ 40 አመት…
Saturday, 02 December 2023 20:45

በመጥፋት ላይ ያለ እሳት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
[[...የገሃነም ማስፈራሪያ ፣ የገነትም ተስፋነት አይሽረውም እውነቱን፥ የሕይወትን ጠፊነት። ከዚች እውነታ በቀር ፥የለኝም እኔ የማምነው አንዴ የሞተች አበባ፥ሞቷ ለዘላለም ነው።] (ድረስ ጋሹ ) ከጎጆዬ ፊት ለፊት ዋርካ አለ። የአሞራዎች፣ የወፎች፣ የነፍሳቶችና የሰዎች መጠለያ ነው። ቀን ቀን ሰው ይጠለልበታል፤ በራሪ ነፍሳት…
Rate this item
(0 votes)
 ሙዚቃ ድም ድም ካላለ፣ እስክስ ካላስባለ፣ ወገብ ካልነቀነቀ፣ ዳሌ ካልወዘወዘ፣ ትከሻ ካላስመታ ምኑን ተሞዘቀ? ይላሉ የሀገሬ ሰዎች። ለዚህም ነው በሀገረኛ ሙዚቃዎቻችን (Folks songs) ላይ እስክስና ውዝውዝ የሚበዛው። ጠንከር ያለ ስልተምታዊ የሙዚቃ ባሕል (strong rhythmic music culture) ካላቸው ሕዝቦች ተርታ እንመደባለን።…
Rate this item
(0 votes)
አምቦ የሀገሪቱ የፖለቲካ ትግል እምብርት እንደሆነች፣ በተደጋጋሚ ሲነገር የቆየ፣ በተግባርም የታየ ነው፡፡ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ታሪክ፣ ለመጀመርያ ጊዜ ጃንሆይን የተቃወሙት ራሳቸው ጃንሆይ፤ “ማዕረገ ሕይወት ዘእምቀዳማዊ ኃይለሥላሴ” ያሉት የአምቦ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ነበሩ፡፡ በደርግ ጊዜም ተማሪዎች እየደገፉም፣ እየነቀፉም…
Rate this item
(0 votes)
‹‹በፀሐይ ብርሃን ደምቃ፣ ክረምትና በጋ፤የትውልድ አገር ያላት፣ ያስራ ሦስት ወር ጸጋ፤…››‹‹የ13 ወር ጸጋ›› አልበም፤ ድምጻዊ፡- ጥላሁን ገሠሠ፤ 1980 ዓ.ም.፤ ዜማ፡- ታምራት አበበ፤ ግጥም፡- ታምራት አበበ እና ክፍለእየሱስ አበበ፤ ቅንብር፡- ዳዊት ይፍሩ (ሮሃ ባንድ)።ተቀባዮች (back vocal):- ቴዎድሮስ ታደሠ፣ ራሔል ዮሐንስ፣ ሐመልማል…
Saturday, 25 November 2023 21:01

ፍቅር- ሰው- ማኅሌት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(በዮሐንስ በኩል የመጣ አዲስ የግጥም ዓመት!!)በሥነ-ግጥም ስም እንጀምራለን።ከዕለት መባከናችን ተሻግረን ፣ ራሳችንን ራሳችን ላይ ጎዝጉዘን የምናጣጥመዉ የሕይወት መልክ ... አንድ አንድ ... አንድ ወደ ዮሐንስ ወደ ልቡ ... ዱብ ዱብ ...የሥነ-ግጥም ልብ በተከፈተችልን በኩል፣ ከዚያም ሲያልፍ በሽንቁር የምናየውን በሻትነው መጠን…
Page 6 of 247