ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
* ታህሳስ 29 ቀን 1992ዓ.ም የመጀመሪያው "አዲስ አድማስ" ጋዜጣ፣ በመጀመሪያው ዕለት ቅዳሜ ለንባብ በቃ!!*ላለፉት 20 ዓመታት በየሳምንቱ ቅዳሜ፤ እውነተኛና ትክክለኛ፣ ምሉዕና ሚዛናዊ ዜናዎችን…በመረጃ የበለፀጉ ፖሎቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ዘገባዎችን…ጠንካራ ትንታኔዎችን…በኪናዊ ውበታችው የላቁ ማህበራዊና ጥበባዊ ጽሑፎችን አስነብበናል!!*አምስት አገራዊ ምርጫዎችን ዘግበን፣ ከአገራችንና ከአንባቢዎቻችን ጋር…
Saturday, 22 February 2020 12:32

የልጆች ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ውድ ልጆች፡- በቤት ውስጥ ሁሉም ነገር የየራሱ ቦታ አለው፡፡ ፍራፍሬ (ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ወይን፣ ወዘተ) በቅርጫት ወይም በፍራፍሬ ቦውል ውስጥ ይቀመጣል:: የቆሸሸ ልብስ ደግሞ ቅርጫት ውስጥ ይጠራቀማል፡፡ የሕጻናት መጫዎቻዎች ተሰብስበው የሚቀመጡበት ሳጥን ወይም ካርቶን ይኖራቸዋል፡፡ ማናቸውንም ነገሮች በምትፈልጓቸው ጊዜ ብቻ ነው…
Rate this item
(3 votes)
ከልጅነት ማስታወሻ! ስድስት ወይም ሰባት አመቴ ነበር መሰለኝ:: አንድ እሁድ ከቤታችን ማንም አልነበረም:: ስለዚህ በጧት ሰራተኛችን የእማዬን የእድር ደብተር አስያዘችኝና እንድከፍል ላከችኝ:: ‹ስትመለስ ምን የመሰለ ጨጨብሳ እሰራልሃለሁ› ስትለኝ ቁምጣዬን በቀጫጭን እግሮቼ ሻጥ ሻጥ አድርጌ በረርኩ፡፡ ስመለስ የምበላውን ቁርስ በማሰብ በየመንገዱ…
Saturday, 22 February 2020 11:05

በሃሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከረዥም ዓመታት በፊት፣ ከቀናቱ በአንደኛው ዕለት፡- “እኔ እንደሰማሁ፣ እኔ እንዳወቅሁ ማንም እንዳይሰማ፣ ማንም እንዳያውቅ…ነግሬሃለሁ” አለችኝ እናቴ፡፡ “ምንድነው ምትይው?”“ከጓደኞችህ ጋር ትንባሆ ጠጥታችኋል?”“እ?... ማነው ያለው?”… ተናደድኩ:: “ያለፈው አልፏል፣ እንዳይደገም ብቻ፡፡ አባትህ ከሰማ ይገድልሃል”“ኡ! ኡ!..አገር ይያዝልኝ” ብዬ ጮህኩ::…እጄን ይዛ ወደ መኝታ ቤቴ ወሰደችኝ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የመጽሐፉ ርእስ - ታላቁ ጥቁር ኢትዮ-አሜሪካ ዘዳግማዊ ምኒልክ ደራሲ:- ንጉሤ አየለ ተካ የገጽ ብዛት:- 474የመጽሐፉ ዋጋ:- 225 ብር- ኅትመት፡- ኢክሊፕስ ማተሚያ ቤት፤ አዲስ አበባ ተወዳጁና ዝነኛው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ‘ምኒልክ ጥቁር ሰው’ በሚል የሠራው ድንቅ ሙዚቃ በእውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ…
Saturday, 15 February 2020 12:48

የልጆች ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ውድ ልጆች፡- ከቤተሰብ አባላት ወይም ከክፍል ጓደኞቻችሁ አንድ ነገር መውሰድ ስትፈልጉ ፈቃዳቸውን መጠየቅ እንዳለባችሁ አትዘንጉ፡፡ ለምሳሌ፡- መጽሐፋቸውን ወስዳችሁ መጠቀም ከፈለጋችሁ፣ “መፅሐፍህን መዋስ እችላለሁ?” ብላችሁ በትህትና ጠይቁ፡፡ እህታችሁ ወይም ወንድማችሁ አሊያም ጓደኛችሁ መጽሐፋቸውን እንድትዋሱ ከፈቀዱላችሁ ታዲያ ንብረታቸውን በእንክብካቤ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ገፆቹ…
Page 9 of 205