ባህል

Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀሳብ አለን…ነገሮች መለዋወጣቸው ካልቀረ ለ‘አራድነት’ ደረጃ ይውጣልን። ተቸገርን እኮ! እኔ የምለው… አለ አይደል… የ‘አራድነት’ የሦስት ወር ስልጠና ምናምን ተጀመረ እንዴ! እንደዛ ከሆነ እውቅና የሌላቸው አሰልጣኞች በዝተዋል ማለት ነው (ቂ… ቂ… ቂ... እኔ የምለው… እነ እንትና… የዘንድሮው አራድነት እናንተን አይመለከትም።)…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዱ ሰው ምን አለ መሰላችሁ… “ለአዲሱ ዓመት እቅዴን ከጠየቃችሁኝ፣ እቅዴ ራሴን ማግኘት ነው” ብሏል፡፡ እኛን አይቶና መርምሮ የተናገረ ነው የሚመስለው፡፡ ራሳችንን ማግኘት የተሳነን፣ ቁጥራችን ቀላል አይደለምና፡፡ እንደውም ቁጥራችን እየጨመረ ሳይሄድ ቀርቷል ብላችሁ ነው! ራሳችንን እንድናገኝ ይርዳን!ሴትዮዋ ሱፐርማርኬት ውስጥ እየተዘዋወረች…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘አሳይቶ የሚሰጥ’ እንጂ ‘አሳይቶ የሚነሳ’ ዓመት እንዳይሆን አንድዬ ይርዳን! መልካም ልቦናውንም አትርፎ፣ አትረፍርፎ ይስጠንማ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ! አንድዬ፡— ማነህ አንተ?ምስኪን ሀበሻ፡— ምስኪኑ ሀበሻ ነኝ፣ አንድዬ፡፡አንድዬ፡— አንተው ነህ!...እንኳን አብሮ አደረሰን፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምን እያልከኝ ነው? አንድዬ፡— እንኳን…
Rate this item
(5 votes)
“--ከሰልፎቻችን፣ ከኮንሰርቶቻችን እፎይ ብለን ትንፋሽ ስንሰበስብ፣ ያኔ ሁሉም እየለየ መሄዱ አይቀርም፡፡ እስከዛው ግን አንዳንዴ ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ ሲሰነዘሩ የምንሰማቸው አስተያየቶችም ሆኑ ትችቶች የተሳሳቱ ድምዳሜዎች ላይ እንዳይወስዱን ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነን፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁማ!እንቁጣጣሽ፣ እንኳን መጣሽበአበቦች መሀል…
Rate this item
(3 votes)
“ጠ/ሚ ዐቢይ ‹‹መደመር›› ሲሉ የህይወትን መሠረታዊ ህግ እያስታወሱን ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት በተጓዝንበት ጎዳና የታዩ አንዳንድ አጥፊ የሆኑ ነገሮችን አስተውለው፤ ይህን ስህተት ለማረም ‹‹እንደመር›› አሉ፡፡ መደመር ቀላል የፍቅር ህግ ማስታወሻ ቃል ነው፡፡ የህይወትና የህብረተሰብን ቋሚና ዘላለማዊ ህግ መዘከሪያ ዘይቤ ነው፡፡ ለኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው ደግሞ አንደኛውን ዓመት ሸኝተን ሌላውን ልንቀበል ጫፉ ላይ ደርሰናል፡፡ እኔ የምለው…ዳያስፖራ ወገኖቻችን…ቡሄው እንዴት ነበር? የዘንድሮው…አለ አይደል… እንኳን ለእናንተ ለእኛም ገርሞናል፡፡ ድምቅ አለ እኮ!…እናማ ከበርካታ ዓመታት በኋላ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየመጡ ያሉ ወገኖቻችን ስሜታቸው በእጅጉ እየተነካ መሆኑን እየሰማን…
Page 12 of 61