ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...የስጦታ ነገር እንዴት ነው! ማለቴ እሺ ግዴለም ‘እነሱ’ ቪ ኤይት ምናምን ይሸላለሙ፡፡ ቪ ኤይት ስጦታ! (አይ. ኤም. ኤፎች ይሄን ነገር የሰሙ ጊዜ ብቻ...አለ አይደል... “እነሱ እንዲህ ተርፏቸው እኛ በምን እዳችን ነው አንዲት ዶላርስ የምንሰጠው!” አይሉም እንጂ ቢሉን “አቤት…
Read 1814 times
Published in
ባህል
“ሟችም የሚሞተው ለዓላማ፤ ገዳይም የሚገድለው ለዓላማ” ሌንጮ በዳዳ ለምን ዓላማ እና ለማን ዓላማ ለመሞት ዝግጁ ናችሁ? ለአላማ መሞት አሪፍ ነገር ነው አይደል? አዎ! አሪፍ ነው ለብዙኀኑ፤ .... በግሌ ለኔ ግን አይደለም፡፡ በያዝኩት ነገር ምክንያት ሞት ከመጣብኝ፣ ምላሴን አውጥቼበት ላሽ እላለሁ…
Read 1815 times
Published in
ባህል
እንደምን ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ! አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ እንዴት ነህ? በቀጠሮ ከች አልክ፡፡ምስኪኑ ሀበሻ፡- ደህና ነኝ አንድዬ! ደህና ነኝ! ግን አንድዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡አንድዬ፡- ገና ከመገናኘታችን ምን ተነጋገርንና፣ ምን አልኩህና ነው ደስ የሚልህ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- በአንድ ጊዜ አወቅኸኛ፣ አንድዬ! ድጋሚ እንኳን…
Read 1733 times
Published in
ባህል
ፓስተሩ “ፈጣሪን ለማሳየት” 1 ሺ 600 ዶላር ክፍያ ጠይቋል የተዓምራት የዋጋ ዝርዝርም በፌስቡክ ገጹ አውጥቷል በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአፍሪካ “ተአምራትን እናሳያለን” እያሉ ገንዘብ የሚያጋብሱ “ነብያት” እየተበራከቱ መጥተዋል። ሰሞኑን ከወደ ደቡብ አፍሪካ የተሰማው ዜናም በሃይማኖት ስም የሚነግዱ ሰዎች የደረሱበትን የማጭበርበር…
Read 1973 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው... ሁላችንም እኩል ግራ ገብቶናል ወይስ ለእሱም “በአንደኛ ደረጃ ግራ የተጋባ፤ በሁለተኛ ደረጃ ግራ የተጋባ...” የሚል መስፈርት አለ?! ግርም የሚል ዘመን ነው እኮ! በዚህ በኩል ደህና ሊሆን ነው ማለት ሲጀመር በዛ በኩል ደግሞ የሆንን ሸንቋሪዎች አፈር ምሰን ብቅ!…
Read 2037 times
Published in
ባህል
በኢትዮጵያ ከግማሽ የሚበልጡ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ማንበብና መጻፍ እንደማይችሉ በጥናት ተረጋገጠ በኢትዮጵያ ከግማሽ የሚበልጡ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ አዲስ የተሰራ ጥናት አመላክቷል። ራይዝ ኢትዮጵያዊ የተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም በአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ላይ ሲያካሂድ የነበረውን የጥናት ውጤት ከትናንት በስቲያ ይፋ…
Read 1902 times
Published in
ባህል