ባህል
የታሪክ ሰናጁ ሰው ታሪክ - እዝራ እጅጉ በሀገራችን የመገናኛ ብዙኃን ታሪክ የህትመት ሚዲያው ፈርጣማ ክንዱን ባሳየበት በ1980ዎቹ መጨረሻ፣ ትታተም በነበረች “ኩኩሉ” የልጆች መጽሔት ላይ አንድ የ15 ዓመት ብላቴና የወደፊት ምኞቱን አሰፈረ። በየትኛው የትምህርት ተቋም ምን መማር እንደሚፈልግ፣ ምን ዓይነት መጽሐፍ…
Read 1623 times
Published in
ባህል
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ለአምስት ዓመት መራራ ትግል አድርጎ በአርበኞች ኃይል፣ በንጉሠ ነገሥቱ መሪነት፣ በእንግሊዞች ድጋፍ ወራሪውን የኢጣሊያንን ጦር አሸንፎ ነጻነቱን ያስከበረበትን፣ የሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ ም 81ኛ የድል ቀን እያከበርን ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ፡፡‹‹ንጉሠ ነገሥታችን በአገራችን በኢትዮጵያ ላይ…
Read 1610 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀ፡- ሥራ እንዴት ነው፡፡ለ፡- እሱን ተዪኝ እባክሽ፡፡ ይልቅ ሌላ፣ ሌላ ነገር እናውራ፡፡ሀ፡- ምንም ሌላ ብሎ ነገር የለም፡፡ ሥራ ቦታሽ አንቺን ደግሞ ምን አድርገውሽ ነው እንዲህ የሚያነጫንጭሽ? (አጠያየቋን አያችሁልኝ! ጓደኛዋ ሥራ ቦታ ላይ የሆነ ነገር እንደገጠማት እርግጠኛ ነች፡፡ የችግሩን አይነት…
Read 1535 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ እኛ ካለፈው ያልተሳሰርን፣ እርክክብ ያልተደረገልን የለብ ለብ ትውልድ ነን። እድለ ቢስ፣ ሀገር አልባና ሽኝት ያልተደረገለት ትውልድ። ፀሐያችን ሾጣጣ፣ ፍቅራችን ጨካኝ፣ ወጣትነታችን ወጣት አልባ። ድንበር የሌለን፣ ስሜታችን የታፈነና ከለላ ያጣን ትውልድም ነን። ከህጻን አልጋችን ላይ ተገፍትረን የሚንቁን ባዘጋጁት…
Read 1416 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤ ትላንትና የሩዋንዳ ጄኖሳይድ መታሰቢያ ሙዚየምን ለመመልከት ተገኝቼ ነበር። ሩዋንዳውያን የዛሬ 28 አመት በዚህ ወር ተጀምሮ በርካቶችን ያሳጣቸውን ዘግናኝ ድርጊት በማሰብ ላይ ናቸው።…
Read 1340 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ "አባ እንዴት አደርክ?""ሸህዬ ያንተ ዱኣ እያለ ምን እሆናለሁ፤ አንድዬ ይመስገን አንተስ እንዴት ነህ?""አይ አባ ያንተ ፆም ፆሎት እያለ ምን እሆናለሁ፤ አላህ አሙድሊላህ ደህና ነኝ፡፡""አባ እንጅ ልጆቻችን እንዴት ናቸው?""አይ ሸህዬ ያንተና የኔ ልጆች አደሉ ምን ይሆናሉ፤ ያው እኛን…
Read 1287 times
Published in
ባህል