ባህል

Rate this item
(2 votes)
 “እናላችሁ… እንደ ወዳጃችን ሁሉ ያልተረጋገጡ የወሬ ምንጮች እንደሚሉት፤ አዲስ በመቋቋም ላይ ላሉ ‘ፖለቲካ ፓርቲዎች’ ምልመላው የዋዛ አይደለም ይባላል፡፡ ያሉትአልበቁን ይመስል! (እነ እንትና... ‘ዘ ፖለቲካል ፓርቲ ቱ ኤንድ ኦል ፖለቲካል ፓርቲስ’ የሚል ነገር ትዝ ካላችሁ፣ ‘ጊቭ ሚ ኤ ኮል’ ቂ…ቂ…ቂ…» እንዴት…
Rate this item
(1 Vote)
“እናላችሁ…ሌላ ደግሞ… አለ አይደል... ‘የአፋልጉኝ ውጤቶች’ የሚባል ፓርቲ ይቋቋምልንማ! ልክ ነዋ…የበላቸው ጅብ ሳይጮህ ይከርምና እኛ አፋልጉን ማስታወቂያ ባናወጣም ራሳቸው፣ ራሳቸውን ፈልገው በየአራትም፣ በየምናምን ዓመቱም ብቅ የሚሉት ‘በልዩነት’ ቢሰባሰቡ ይሻላላ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ልዩ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይፈጠሩልን፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ ብዙ…
Rate this item
(2 votes)
“--ስሙኝማ… እግረ መንገድ የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝ ነው፡፡ ለምሳሌ ልንጠቀምባቸው ከምንችለው በላይ ሀኪሞች፣ ኢንጂነሮች፣ የአይ.ቲ. ባለሙያዎች ምናምን ቢኖሩን…አለ አይደል…እጆቻቸውን ስመው የሚቀበሏቸው ሀገራት ይኖራሉ፡፡ ግንማ…ልንጠቀምባቸው ከምንችለው በላይ ፖለቲከኞች ሲኖሩንስ? በአክቲቪስቶቻችንም አካባቢ ተረፈ ምርት ነገር ሲኖርስ?! አሀ…ችግራችንን እኛው እናውቃለና!--” ኤፍሬም እንዳለ እንዴት…
Rate this item
(2 votes)
 “እኔ የምለው…“ድርጅቱን ከምስራቅ አፍሪካ ምናምነኛ እናደርገዋለን…”፣ “ከተማዋን ከአፍሪካ ምናምነኛ እናደርጋታለን…” ከማለት ለምን ዝም ተብሎ ሥራ አይሠራም! ሥራው ከተሠራ በኋላ... “ይኸውላችሁ፣ ከአፍሪካ ምርጡ ምናምን….” ማለት ይቻላል፡፡ እኔ የምለው…ቆዩኝማ፣ እኛ ከአፍሪካ ‘አንደኛ፣ ምናምነኛ’ እስከምንሆን ሌላው አፍሪካ ቁጭ ብሎ ይጠብቀናል?! --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ያዋከቡት…
Rate this item
(3 votes)
“‘ወተቱን በነጻ የምታገኝ ከሆነ ላም መግዛት ለምን ያስፈልግሀል!’ የሚሉት ነገር አለ፡፡ በባዶ ‘የአእምሮ ትጥቅ’ ፖለቲከኛ መሆን ከተቻለ፣ የምን ‘የትምህርት ፖሊሲ፣’ ‘የጤና ስትራቴጂ’ ብሎ ጭቅጭቅ ነው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…የፖለቲከኞቻችን፣ ወይም “ፖለቲከኞቻችሁ ነን…” የሚሉትን አብዛኞቹን ጠጋ ብላችሁ ስታዩዋቸው የሆነ ግርም የሚል…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ!ዋዜማ ነው፡፡ ዛሬ ምሽት ከተማዋ ያው እንደለመደባት፣ (ምናልባትም አዳዲስ ልምዶችን ጨምራ!) በ‘አውራ ጣቷ’ የምትቆምበት ነው፡፡ ነገና ከነገ ወዲያ የሌሉ ይመስል፣ ሲነጋ የዓለም ፍጻሜ ይመስል… ይጠጣል፣ ይበላልም፡፡ ከመስከረም ጀምሮ.. አለ አይደል… “በቀን ሦስቴ መመገብ እንደናፈቀኝ ነገር…” ስንል…