ባህል
እንኳን ለነቢዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁማ!እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሷዬዋ ሀያኛ ነው የምትለው የልደት በዓሏን እያከበረች ነበር፡፡ እናላችሁ…በሆዱ “ድንቄም!” የሚል ጓደኛ ዘመድ ተሰባስቧል፡፡ ታዲያላችሁ…እሷዬዋ ምን ትላለች መሰላችሁ… “እዚህ ክፍል በጣም ይበርዳል፡፡ ሙቀት ያስፈልጋል፡፡” ይሄኔ ከተጋባዦች አንዱ…
Read 3581 times
Published in
ባህል
የቴሌቪዥን ስርጭቶች የሚተላለፉበት አንዱ መንገድ በጠፈር ላይ የሚገኙ ሳተላይቶችን በመጠቀም ነው፡፡ በዚህ መንገድ ለኢትዮጵውያን እንደ አማራጭ ሆኖ የቀረበ የቴሌቪዢን ጣቢያ ነው - ኢቢኤስ፡፡ ጣቢያው ከተመሰረተ ጀምሮ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን በማቅረብ ከአማራጭም በላይ ለመሆን ችሏል፡፡ ለዚህም ምስክሩ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ…
Read 4907 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው አእምሮ ሀኪም ዘንድ ይሄድና…“ዶክተር፣ መጥፎ ተግባራት እየፈጸምኩ ህሊናዬ እየረበሸኝ ነው…” ይለዋል፡፡ ዶክተሩም… “እና መጥፎ ድርጊት ከመፈጸም የሚከላከል ህክምና እንዳደርግልህ ነው የምትፈልገው?” ይለዋል፡፡ ሰውየውም… “አይደለም…” ይላል፡፡ ዶክተሩም… “ታዲያ ምን ፈልገህ መጣህ?” ይለዋል፡፡ ሰውየው ምን ቢል ጥሩ ነው…“ህሊናዬን ከሥሩ ነቅለህ…
Read 3271 times
Published in
ባህል
“ህፃናትን በፍቅር እናስተምራቸው” ልጆቼ የአምስትና የሶስት አመት ህፃናት ናቸው፡፡ የሚማሩት አንድ ትምህርት ቤት ሲሆን ትልቋ መካከለኛ የመዋዕለ ህፃናት፣ ትንሿ ደግሞ ጀማሪ የመዋዕለ ህፃናት ተማሪዎች ናቸው፡፡ ብዙ ጊዜ ከአንደበታቸው የማይጠፉ ሁለት አባሎች አሉ - “loser” እና “ shame on you” የሚሉ…
Read 3119 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ይሄ ‘ፎርቹን’ የሚባለው የዓለም ሀብታሞችና ታዋቂዎችን የሚያወጣው መጽሔት …ምነው እኛን ረሳንሳ! ነው…ወይስ ይህቺም ቁም ነገር ሆና ‘ተመቀኙን’ አሀ…የ‘ሴሌብሪቲ’ አገር ሆነናላ! ከሲቪል ሰርቫንቱ ይልቅ ታዋቂው በቁጥር ባይበዛ ነው! የምር እኮ…እንደ ዘንድሮ ‘ሴሌብሪቲ’ የመሆን ዕድል በቀላሉ የሚገኝበት ኖሮም አያውቅም፡፡ ልጄ የጨዋታውን…
Read 2648 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… አንዳንድ ጊዜ ሚኒባሶች ውስጥ ሰዉ ጣል የሚያደርጋቸው ነገሮች አይገርሟችሁም! ህዝቤ እኮ ‘ሳት እያለውም’…‘ሳት ያለው እያስመሰለም’ የልቡን ጣል ማድረግ እየተለመደ ነው፡፡ አገር ምን ይላል ለማለት ‘ሪሶሉሽን’፣ ወላ አቋም መግለጫ… ምናምን ነገር አያስፈልግም — በአዲስ አበባ…
Read 2504 times
Published in
ባህል