ባህል

Rate this item
(5 votes)
“--እናማ፣ ምን መሰላችሁ… እናንተ ዘንድ የፈለገ ሰው ‘የፓርኪንግ ሎት’ ኤክስፐርት እንደሚሆነው፣ እኛ ዘንድም የፈለገ ሰው ‘የፖለቲካ ተንታኝ’ መሆን ይችላል፡፡ እዚህ አገር “የት የሚያውቀውን!” የሚል ሀረግ አይሠራም፡፡ አንዲት እንጨት በመጋዝ ቆርጦ የማያውቀው ሁሉ የህንጻ ግንባታ ባለሙያ መሆን ይችላል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ዳያስፖራ ወዳጆቻችን…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዓይኑን በእጅጉ የሚያመው አንድ ሀብታም ሰው ነበር፡፡ አገሩ ውስጥ ያሉ የዓይን ሀኪሞች ዘንድ ሁሉ ያዳርሳል፡፡ የታዘዙለት ብዙ አይነት መድሀኒቶችንም ተጠቀመ፡፡ ሆኖም፣ ምንም ሊሻለው አልቻለም፡፡በመጨረሻ እንዲህ አይነት የጤና ችግር ያለባቸውን ሰዎች ማዳን ይችላሉ የተባሉ ባህታዊ ተጠሩ፡፡ ባህታዊውም ችግሩ በአንድ ጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…በዚህ ክረምት የዚች ከተማ፣ የአንዳንድ እህቶቻችን አለባበስ ግርም የሚል ሆኗል፡፡ (እግረ መንገድ… ‘ሴት እህቶቻችን’ የሚሉት አገላለጽ ላይ ማብራሪያ ይሰጠንማ! በቀደም ሰዎች ሲጠይቁ ስለሰማን ነው።)እናላችሁ…“ዶፉን ሊያወርደው ይችላል” የለ፣ “ብርዱ አይደለም ሰው፣ አገር ያደርቃል” ብሎ ነገር የለ… ብቻ ከውስጥ…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… መአት ‘ቦተሊካ’ ፓርቲዎች ሊመሰረቱ ህዝቤ ሰብሰብ፣ ሰብሰብ እያለ ምክር ይዟል አሉ። እናማ…በፖለቲካ ፓርቲዎች ብዛት “ከአፍሪካ አንደኛ፣ ከዓለም ሁለተኛ” ምናምን የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ማለት ነው። እኔ የምለው…ለምንድነው በመፈንቅለ ፓርቲ ከአፍሪካና ከዓለም ያለንበት ደረጃ የማይነገረን! ልክ ነዋ…“ምናምነኛ ክፍለ…
Monday, 23 July 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(15 votes)
“ለብቻ ለመኖር ወይ እግዜር አሊያም ሰይጣን መሆን ያስፈልጋል” በድሮ ቀልድ እንጀምር፡- ሦስት ጓደኛሞች ናቸው። አንደኛው ሃኪም፣ ሌላው አርኪቴክት፣ አንዱ ደግሞ ፖለቲከኛ ነው፡፡ የሙያ ነገር አንስተው ሁሉም የየራሳቸው ሙያ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ቀዳሚ መሆኑን ለማሳመን ይጥራሉ፡፡ “እግዜር አርፍ ሃኪም ነበር፣…
Rate this item
(4 votes)
እራሱን፣ ደጃዝማቹን፤ ግራዝማቹን፤ ጭቃ ሹሙን፤ አቶውን ሳይቀር ነቅሎ፣ ባለባትነትን ገድሎ፣ ባላባታዊ ሥርዓት አጥፍቶ መንግሥት ባላባት ከሆነ፣ በመሬት ጉዳይ ፈላጭ ቆራጭ፣ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ካለ አርባ ሶስት አመት ሆነ፡፡ የከተማ ቦታንና ትርፍ ቤትን የመንግሥት ያደረገው አዋጅ 47/67 ከታወጀ፣ መንግሥት ባልሠራው…