ባህል

Rate this item
(16 votes)
ዴቪድ ካሜሮንን ጨምሮ 19 የእንግሊዝ ጠ/ ሚኒስትሮች የተማሩበት ታዋቂ ኮሌጅ ይገባል “ፖለቲከኛ ለመሆን የግድ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የለብኝም!…” - ልጁ“ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን አንጸባራቂ ኮከብ እንደሚሆን አምናለሁ!” - መምህሩበአገረ እንግሊዝ ያጡ የነጡ ድሆች ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች አንዷ ናት - ኒውሃም፡፡ እዚህ ግባ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ዘንድሮ ብሶት የማይሰማበት፣ አቤቱታ የሌለበት፣ ችግር የማይነገርበት ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ ነገሮች ለምን በሦስትና በአራት እጥፍ ፍጥነት እየባሰባቸው እንደሚሄዱ ወደ እንቆቅልሽነት እየተቃረበብን ነው። ዓመት አልፎ ዓመት በመጣ ቁጥር “ከተከታዩ ዓመት ይሻላል…” ከማለት አዙሪት መውጣት አለመቻላችን አይገርማችሁም!አልናገር ችዬም አልናርየዘመኑን…
Rate this item
(23 votes)
በአሜሪካ፣ በፈረንሳይና ቤልጂየም ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ነበራቸው የ25 ሚሊዮን ዶላር ባለፀጋ ነበሩ - ወደ ቢሊዬነርነት ተጠግተዋል ቤተ-መፅሃፋቸው ራሳቸው ባሰባሰቡት 10ሺ መፃህፍት የተሞላ ነበር በሳምንቱ ማጠናቀቂያ ግድም “ጮማ” የሆነ መረጃ እጄ ገባ፡፡ አንድ ወዳጅ ነው መረጃውን ከባህር ማዶ በኢሜይል ያሻገረልን፡፡ The New…
Saturday, 22 March 2014 12:15

“ኧረ መላ በሉ…”

Written by
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አዲስ አበባ ያላችሁ ‘ከተሜዎች’… ኑሮ እንዴት እያደረጋችሁ ነው? (‘ከተሜዎች’ የሚለው ቃል በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ የገባው የዘንድሮውን ትርጉም ዘርዝሮ የሚነግረን ሰው እየጠበቅን ስለሆነ መሆኑ ይታወቅልንማ!) ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ፣አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ!ይባልላት ነበር… ይቺዋ አዲስ አበባችን። ዘንድሮ……
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ጸሀዩዋ በጾም መዳከማችንን አይታ ነው እንዴ እንዲህ ጉልበቷን ሰብስባ የመጣችው! “ጠበሰችን…” ማለት ብቻ አይገልጸውም፡፡ ይቺን አሪፍ የሆነች የጥንት ስንኝ ስሙኝማ…በቅሎ ከመንገድ ጠፍታኝ፣ኮርቻ ይዤ ስታዩኝ፣እስቲ ሁላችሁም አስታውሱ፣መርገፍ አለና እንዳትረሱ፡፡እናላችሁ… ‘መርገፍ መኖሩ’ እየተረሳ ዘላለማዊ የሆንን የሚመስለን ሰዎች እየበዛን ይመስላል፡፡ ‘ከአንድ እንጀራ…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…‘ቢዙ’ ሁሉ ቀዘቀዘ የሚባለው ነገር እንዴት ነው! አቤቱታ በዛማ!ይሄንን የኑሮ በረዶ ዘመን ያሳጥርልንማ!ይቺን አሪፍ ነገር ስሙኝማ…ቄሱን ጋቢያቸውን አንዱ ይሞጨልፋቸዋል፡፡ እናም እሳቸው ማንነቱን አውቀው “መቼስ ምን ይደረጋል!” ብለው ዝም ይላሉ፡፡ ታዲያላችሁ…አንድ ቀን መንገድ ሲሄዱ አጅሬው ያገኛቸዋል፡፡ ተንሰፍስፎም ሰላም ይላቸዋል፡፡ እሳቸውም…