ባህል

Rate this item
(1 Vote)
ሰላም ሰፍኖ አገሬ ስመለሰ እዚህ በቀሰምኩት የጥልፍና የልብስ ስፌት ሙያ ቤተሰቤን አስተዳድራለሁ፤ ሙያውንም ለሌሎች አስተምራለሁ ትላለች በባምባሲ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በስፌት መኪና ጥልፍ ስትሠራ ያገኘናት ሱራ አደም ኢብራሂም፡፡ የተበደለና የተገፋ ሰው ወደ ሌላ ስፍራ ተዛውሮ ጥሩ ነገር ሲገጥመው፣ “የልምጭም ገድ…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ለቤት ምዝገባው ተብሎ የፈረሱ ትዳሮች አሉ የሚባለው ነገር…የምር እውነት ነው እንዴ? አሀ… ግራ ገባና! እውነት ከሆነ እኮ…አለ አይደል…የትዳርና የአዳር ልዩነት ሊጠፋ ነው ማለት ነው! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ባልና ሚስት ለሽ ብለው ተኝተዋል፡፡ ሚስት ሆዬ ለካ የሆነ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…አዲስ አበባ ውስጥ በብዙ አቅጣጫ መንቀሳቀስ እንዲህ አስቸጋሪ ይሁን! የምር ግን…በተለይ የመኪናውን ትርምስ ያባባሰው ምን ይመስለኛል መሰላችሁ…ሁላችንም መንገዱን በሊዝ የተኮናተርነው ይመስል ‘ቀድመን ማለፍ’ ስለምንፈልግ ይመስለኛል፡፡ ልክ እኮ…አለ አይደል… ቀድሞ ያለፈው ሰው የሆነ ቦታ “ማሰሮ ወርቅ ይጠብቀዋል…” የሚል መመሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት የሚገኘው የአውሮራ የህዝብ ቤተመፅሃፍት ከ80 ዓመት በላይ ያስቆጠረ የዕድሜ ባለፀጋ ነው፡፡ የዕድሜ ብቻ ግን አይደለም፡፡ በመፅሃፍት፣በመረጃ፣በንባብና በዘመናዊ የቤተመፅሃፍት አገልግሎት አሰጣጥም የተደራጀና የበለፀገ ነው፡፡ ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ ጅማሬው ነው- አነሳሱ፡፡ ይሄን የህዝብ ቤተመፅሃፍት የማቋቋም ሃሳብ የፀነሱት እ.ኤ.አ በ1925…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ የት እንዳለች የማያውቁ የአፍሪካ ጋዜጠኞች ገጥመውኛል... የሰው ዘር መገኛ ኢትዮጵያ ናት ኬንያ? በቅርቡ ለጋዜጠኞች በተዘጋጀ ስልጠና ለመካፈል ወደ ናይሮቢ ኬንያ ተጉዤ ነበር፡፡ በእርግጥ የመጀመሪያዬ አልነበረም፡፡ ግን ይህኛው ለየት ያለ ነገር ነበረው፡፡ አጋጣሚው ከአርባ አምስት የአፍሪካ ሃገራት የመጡ በርካታ ጋዜጠኞችን…
Rate this item
(5 votes)
አንድ ሰሞን ‘እምብርትዬዋ’ ታየች ብለን “እሪ!” እንዳላልን… ይኸው “ኽረ እምብርት ምን አላት፡ ሺህ ጊዜ ትታይ!” የምንልበት ጊዜ መጣ! እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰኔ ግም አለ አይደል! ‘በሰኔ ካልዘሩ በጥቅምት ካለቀሙ እህል አይገኝ ከድንበር ቢቆሙ፣’ ይላሉ የጥንት ሰዎች፡፡ ልጄ…እንደ ምንም ‘መሥራት እስከተቻለ’ ድረስ…