ባህል

Rate this item
(13 votes)
“--- ሴቶች በራሳቸው ተነሳሽነት እሱዬውን ለትዳር ለመጠየቅ ወደ ቤተሰብ ሽማግሌ የማይልኩትሳ!!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው አንድ ቀን ጠዋት ጓደኛውን ሲያገኘው ዓይኑ አካባቢ በልዟል፡፡ ጓደኝየውም….“ምን ሆነህ ነው! የሆነ ሰው መቶህ መሆን አለበት…” ይለዋል፡፡“የዛች የውሽማዬ ባል ቻይና ሄዷል ብዬህ አልነበረም…”“አዎ እንደውም ወር ነው ምናምን…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው ሀኪሙን… “ዶክተር አሞኛል፣ እባክህ ነርሷን ላክልኝ…” ይለዋል፡፡ ዶክተሩም… “ልልክልህ አልችልም፣ ኩፍኝ ይዟታል” ሰውየውም ደንገጥ ብሎ… “አትለኝም፣ የሚገርመው ነገር እሷን ሴትዮ ስሜያታለሁ። በዚህ አይነት እኔንም ኩፍኝ ይይዘኛል ማለት ነው?” ይላል። ዶክተሩም፣ “እሱን ካልክማ እኔም ስሜያታለሁ፣” ይላል፡፡…
Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሰሞኑ ነፋስ ጠበሰንሳ! የምር ግን… “ክብደት ቀንሱ” ምናምን የሚባለው ምክር… አለ አይደል… “አንዳንድ ጊዜ ግን ክብደት ሊጠቅም ይችላል…” ምናምን የሚል ሀረግ ይቀጠልበትማ! አሀ… እኛ በግዴታ በ‘ዳየቱም’ በምኑም እየመነመንን በዚቹ ‘ኪሏችን’ የሰሞኑ ነፋስ የት ወስዶ እንደሚጥለን አይታወቅማ! (ስሙኝማ…“ዳይት ላይ ነኝ…”…
Rate this item
(17 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል……እዚች ከተማ ውስጥ ያለ ጮሌነት እንዴት ‘መልኩን እየለዋወጠ እንደሚመጣ የሚገርም ነው፡፡ እና… ‘ያላወቀ ማለቁ’ ነው፡፡በቀደም ይሄ ትርፍ ሳይጭን ሦስት፣ ሦስት ሰው የሚደረድረው ታክሲ መጨረሻ ወንበር ላይ ነበርኩ። “ኋላ ጠጋ በሉ…” ተብሎ አንዲት ‘የዘመናችን ሰው’ የምትመስል ልጅ…
Sunday, 27 November 2016 00:00

“ነገሩ ነው እንጂ…”

Written by
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ‘ሰውየው’ ተመረጡ የተባለ ሰሞን ነው፡፡ የሆነ አገልግሎት መስጫ ቦታ ላይ ነበርን፡፡ ቢሮው ውስጥ ሲ.ኤን.ኤን. እስከ ጥግ ተለቆ አማሪካን “ጉድ! ጉድ”! እያለች ነበር፡፡ ታዲያላችሁ…አጠገቤ የነበሩ እናት፣ እንኳን ስለ ዶናልድ ትረምፕ ሊያውቁ ዓለም ላይ ከኢትዮጵያ ሌላ አገር የሌለ የሚመስላቸው አይነት…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…አንድ ጊዜ የሆኑ የግብጽ ዲታ ደሴት እገዛለሁ ብለው አልነበር!፡ ሀሳብ አለን… የሆነ ውቅያኖስ አካባቢ ባለቤት የሌለው ደሴት አማረንማ! አለ አይደል… ‘ሰው ያልረገጠው’ መሬት ፈልጎ ‘ፉርሽ ባትሉኝ’…ብለን ይዞታ ማጠናከር አማረንማ! “ስማ፣ ኑሮን እንዴት ይዘኸዋል?”“ምን እይዘዋለሁ፣ እሱ ጠፍሮ ይዞኛል እንጂ! ገንዘብ…