ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፫ ከአትላንታ ወጥቼ ሬኖ-ኔቫዳ ገብቻለሁ፡፡ይህች ከተማ እንደ ላስቬጋስ ታላቅ አትሁን እንጂ እንዳቅሟ የደራች የቆማሪዎች ሀገር ናት፡፡በመሀል ከተማዋ ከ12 በላይ ታላላቅ ቁማር ቤቶች አሏት፡፡ቆማሪዎቿ ከካሊፎርኒያ ጭምር እንደሚተሙባት በየቁማር ቤቶቹ መኪና ማቆሚያ ቦታ ላይ የተደረደሩት የመኪና ሰሌዳ ቁጥሮች ይናገራሉ፡፡የከተማዋ…
Read 4535 times
Published in
ባህል
መልክአ፣ ኢትዮጵያ ፪ አሁንም ከአትላንታ ጆርጅያ አልወጣኹም፡፡ ባለፈው ሣምንት ጽሑፌን ለዛሬ ያቆየኹት በራቁት ዳንስ ቤት (Strip Club) ውስጥ በአግራሞት ስለተመለከትኋት ሐበሻዊ - መልክ - ራቁት - ደናሽ ልተርክላችኹ ቀጠሮ ይዤ ነበርና ከዚያው ልቀጥልላችኹ፡፡ ዓርብ እና ቅዳሜ የአሜሪካኖቹ የመዝናኛ ዕለታት ናቸው፡፡…
Read 9594 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ከጥቂት ወራት በፊት የሆነ ሠርግ ነው አሉ፡፡ እናላችሁ…እንዲህ ለአብዛኛው ሰው ውሉ እየጠፋ ባለበት ዘመን ሰዎቹ ድንኳን ጥለው ከአቅማቸው በላይ ተጋባዥ ጠርተዋል፡፡ ሁለቱም የመንግሥት ደሞዝተኞች ናቸው፡፡ ታዲያላችሁ…ከዘመድም፣ ከቁጠባ ማህበርም በመከራ በተሰበሰበች ገንዘብ የተዘጋጀችው ምግብ ለግማሹ ሰው እንኳን ሳትዳረስ ማለቅ!…
Read 2757 times
Published in
ባህል
በገና በዓል ዋዜማ ወደተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ባንክ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች … የሄዱ ሰዎች በዋናው መግቢያ በር ወይም በእንግዳ መቀበያ ክፍል ቀልባቸውን የሳበና በተለያየ አንፀባራቂ ነገሮች የተጌጠ የገና ዛፍ ስለማየታቸው በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ ወቅትን ጠብቀው የልብስ አሰቃቀላቸውን የሚያሳምሩት ቡቲኮችም…
Read 2927 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ ፩ ከከተማ ወጣ ካልኩ ጥሬ ሥጋ አሊያም ጥብስ መብላት ያስደስተኛል፡፡ ይኸው ዛሬ ከአዲስ አበባ ወጥቼ የሚያስጐመዥ ምርጥ ሥጋ እያወረድኩ ነው፡፡ ብቻዬን ግን አይደለሁም፤ ሶምሶን ከተባለው ዘመዴ እና መላኩ ከሚባለው ጓደኛው ጋር ነኝ፡፡ ጥሬ ሥጋ ደስ የሚለው ከሰው ጋር…
Read 3664 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በዓል እንዴት ከረመ? ስሙኝማ… ያልተጻፈ ህግ ስናወጣ እኮ አሪፍ ነን፡፡ የምር…ነገሬ ብላችሁልኝ እንደሁ ማንኛውም የአንድ ቀን በዓል ወደ ሦስት ቀን ተመንዝሯል— ዋዜማ፣ በዓልና ማግስት! እናላችሁ…በበዓል ማግስት አይደለም የግል ተቋማት አንዳንድ የመንግሥት ድርጅቶች አካባቢ እንኳን “አልገቡም…” የሚባል ነገር እየበዛ ነው—…
Read 5130 times
Published in
ባህል