ባህል
ለእነ ..እንዴት እንመን Aያንዳንዱ ሰው ወደ ምድረ አዳምነት ሲፈልስ እሱ ባልተገኘበት ጊዜና ወቅት በሌሎች የተጠናም ያልተጠናም ውሳኔ አስገዳጅነት ነበረ፡፡ ማንም “ልወለድ የተገባኝ ነኝ» ብሎ ከመወለድ በፊት ይገኝ የነበረን የምንምነት ጉልበትና ጥበብ ጠረማምሶ ይሕችን ፕላኔት የተቀላቀለ የለም ወይም ሲወለድ ስቆ ታሪክን…
Read 2727 times
Published in
ባህል
የባህልን ትርጉም ፍለጋ ስማስን እንደ መነሻ … ባህል ለውጥ ነው፤ ብያለሁ … እንደ መከተያ፡- ባህልን እንዲለዋወጥ የሚያደርገው ደግሞ … ማስመሰል ነው ብልስ? (ምን ይለኛል!) የምንቀዳው ከአባቶቻችን ከሆነ፣ የአባቶቻችን ባህል ብዙ ቅርፁን ሳይቀይር አብሮን መኖሩ አይቀርም፡፡ … “የአባቶቻችን ቤት ባዶ ይሁን…
Read 4643 times
Published in
ባህል
“መጨረሻ እሰጦታለሁ” ብሎ ሳይሰጠኝ በመቅረቡ በጣም ተናደድኩ፡፡ “ምን ዓይነቱ ገብጋባና ቋጣሪ ነህ? ለ20 ሳንቲም ብለህ ትንጨረጨራለህ?” አላችሁኝ? አዎ! እንዳላችሁት ይሁንላችቸሁ - ገብጋባ፣ ቋጣሪ፣ …ነኝ፡፡ በቅርቡ ነው - 12 ቀን ገደማ፡፡ በካዛንቺስ የታክሲ ረዳቶች “በአቋራጭ በአዲሱ በሲግናል መገናኛ” እያሉ በሚጠሩት መንገድ…
Read 8899 times
Published in
ባህል
በባለ አስራ አራት ኢንቹ ቴሌቭዥን ውስጥ ቆሞ የሚታየው በሙሉ ልብስ የዘነጠ ሰውዬ፣ ተመልካቹን ለማሳመን ከአለቃው ጋር ተዋውሎ ቀብድ የተቀበለ ይመስላል፡፡ ከውትወታም ከተማጽኖም ሊመደብ በሚችል ሁኔታ ስለሚመነደጉ በጐነቶች እና ስለሚያሽቆለቁሉ መጥፎነቶች ያወራል፡፡ ቀስቶችና ቁጥሮች ከጐኑ በተዘረጋ ሰሌዳ ላይ እየተቀያየሩ ያግዙታል፡፡ ያልተለመደ…
Read 2797 times
Published in
ባህል
በ930 ዓ.ዓ (ቅድመ ልደት ክርስቶስ) የአንዲት የቀጣናዋ ልዕለ - ሃያል የነበረች ሀገር ሕዝቦች፤ ለአርባ አመታት (ከ970 ዓ.ዓ - 930 ዓ.ዓ) የምድሪቱ ንጉስ የነበረውንና በሞት የተለየውን አባቱን ተክቶ የንግስና ዘውዱን ሊደፋ ተገቢ ሆኖ የተገኘው ልጁ የአባቱ አልጋ ወራሽ ሆኖ ወደ ዙፋኑ…
Read 5070 times
Published in
ባህል
በገባሁበት ታክሲ ውስጥ ሁለት ሰዎችን አጠጋግቼና አጣብቤ ስቀመጥ፤ የጨዋታ አቦል ላይ ልድረስ ወይም በረካ በላውቅም ጨዋታቸው ግን ሳበኝ፡፡ የጨዋታቸው ፍሬ ሀሳብ በመስቀሉ ደመራ ላይ ሳይሆን በአወዳደቁ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ እኔ እድሜዬን ሙሉ በዓሉን በግል ስሳተፍ የደመራው ተምሳሌትነት እንጂ የአወዳደቁ ትንቢት…
Read 3029 times
Published in
ባህል