ባህል
በቴሌቪዥን መስኮት የሚተላለፉ የፀረ-ሙስና ማስታወቂያዎች የታሰበላቸው አላማ አለ፤ ሙስናን መዋጋት፡፡ ነገር ግን እንደ ተቀባዩ ሚናቸውም የዛኑ ያህል ይቀያየራል፤ የተነሱበትን ዓላማ ሊቃረን እስከሚችል ድረስ፤ ማለትም ጥሩ ሙሰኛ በነዚህ ማስታወቂያዎች ሊነሳሳና አዲስ ፀር ሆኖ ሊጨመር እስከሚችል ድረስ በተቀባዩ ሊተረጐሙና ሊፈፀሙም ይችላል፡፡ እነዚህ…
Read 2134 times
Published in
ባህል
ጋዜጠኛ፤ ሰዓሊና የጥበብ ታሪክ አጥኚ የነበሩት ስዪም ወልዴ ራምሴ ግለ-ታሪካቸውን በጻፉበት ..ኩረፊያ የሸፈነው ፈገግታ.. መጽሀፋቸው ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ካሰፈሯቸው ትዝብቶች በአንዱ እንዲህ ..የህጉ ሰው በኢኮኖሚስቱ ሙያ ላይ ወይም ኢንጂነሩ በሕክምና ላይ ወይም ሐኪሙ በግብርና ላይ ወዘተ የመሰለወን ሀሳብ ከመስጠት…
Read 3558 times
Published in
ባህል
ሰማይና ምድር መንትዮቹ እግዚአብሔር የበሕር ልጆች ናቸው፡፡ እነዚህ የተነጠቀ መንትዮች ድስትና እፊያውእንደመሰሉ እግዚአብሔር ሁሉን በውስጣቸው አከማቸ፡፡ እግዚአብሔር ይህን በሰማይና በምድር መካከል የተከማቸ ሀብት ለማሟጠጫ ልጁ፣ ከፍጥረታት ሁሉ ታናሽ ለሆነው ለስድስተኛ ቀን ልጁ ሰጠ. . .እግዚአብሔር ሰውን በስድስተኛ ቀን ..እንደተገላገለ.. የባህር…
Read 5060 times
Published in
ባህል
በመቀጠልየምታነብቡት መጣጥፍ የተወለደው ከሦስት የሀሳብ ጓደኞች ጋር በቅርቡ ካደረግነው ውይይት ነው፡፡ ውይይቱን ያደረግነው በጭጋጋማ እና ብርድ በወረሰው ቀን ውስጥ ቢሆንም፤ ከጭጋጉ እና ብርዱ ውስጥ ሞቅ ያሉ እይታዎች መነጩ፡፡ የቀኑን ስሜትም ቀየሩት፤ እኔም ውይይታችንን ደርዝ ሰጥቼ ለማቅረብ ወሰንኩ፡፡በመንገድ የራሴን ሀሳብ እያሰብኩ…
Read 4886 times
Published in
ባህል
የአዲስ አበባ ወንድ የመልበሻ ቤት መስተዋትሆኗል፡፡ ሴቶቹ በሱ ፊት ላይ አለባበሳቸውን ያያሉ፤ የአዲስ አበባ መንገዶች፣ ካፌዎች፣ ባሮች፣ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ የፀሎት ቤቶች... አለባበስ ማሳያ መድረኮች ሆነዋል፡፡ ወንዱየጥሞና ጊዜ ተነፍጓል፡፡ ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲሰራ፣ሲፀልይ፣ ታክሲ ሲጠብቅ... በሞዴሎች ተከቦ ነው፡፡ ህይወቱ የናይት ክለብ ውስጥ…
Read 6207 times
Published in
ባህል
ለመሆን በቂ ምክንያት አለን?..ስሜት.. እና ..ስሌት.. ሁለቱም ከአንዱ ናቸውቀደም ባሉት ሣምንታት እምነቴ የምክንያት ጥገኛ ባይሆንም ምክንያት አልቦ ያለመሆኑን አውርቻለሁ፡፡ የእምነቴ ማስረጃ በእጄ ያለው ቅዱስ መጽሐፍና በልቤ ውስጥ የሚላወሰው የባለታሪኩ መንፈስ እንደሆነ ገልጫለሁ፡፡
Read 3039 times
Published in
ባህል