ባህል

Saturday, 21 September 2013 10:34

የ‘ፌስቡክ’ ነገር…

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…‘የፌስቡክ ሪቮሉሽን’ በአጠቃላይ ‘ፍሬንድ በፍሬንድ’ አደረገን አይደል! ወዳጅ እያጣን በእድርና እቁብ እንኳን መግባት ያቃተን ሁሉ ዕድሜ ለ‘ፌስቡክ’! ለምሳሌ አንዳንዱ፣ የሰፈሩ ህዝብ ሁሉ ልጆቹን ከእሱ ጋር እንዳይገጥሙ ስሙ እየተጠቀሰ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥበት አይነት አለላችሁ፡፡ “አንተ ልጅ ከእሱ ጋር ትገጥምና ነግሬያለሁ።…
Rate this item
(7 votes)
2005 ሊገባ ሁለት ቀን ሲቀረው ነው፤ ጳጉሜ 3 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ ጊዜው ወደ አስር ሰዓት ገደማ ይሆናል፡፡ የቢሮ ስራዬን አጠናቅቄ ለበዓል ዝግጅት ወደ ቤቴ በመጓዝ ላይ ነበርኩ፡፡ ከ22 በታክሲ ተሳፍሬ ፒያሳ ደረስኩኝ፡፡ ወደ ሰፈሬ የሚወስደኝን ታክሲ ለመያዝ “መኮንን ባር” ፊት…
Monday, 16 September 2013 07:56

‘ልብ የመግዣ’ ዓመት…

Written by
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም፣ በጤናና በደስታ አሸጋገራችሁማ! (መባል ሰላለበት ነው እንጂ…አለ አይደል… “ሰላም ሲኖረን፣ ጤና ስንሆን፣ ደስ ሲለን የት ያየኸውን ነው!” ምናምን የሚል ጥያቄ ቢመጣ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡)እናላችሁ…ይኸው ‘ተሸጋርናል’…ቢያንስ፣ ቢያንስ ግድግዳችን ላይ ያለውን ‘አሮጌ’ ቀን መቁጠሪያ በአዲስ እንለውጣለን፡፡ ማንም መጥቶ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ1997 ዓ.ም መጨረሻ፣ ከ1998 ዓ.ም የዘመን መለወጫ ጀምሮ የኑሮ ውድነት ያለ ቅጥ እያሻቀበ ሲመጣ፣ የእነ ዶሮ፣ በግ፣ ፍየልና በሬም ዋጋ እንደዛው ማሻቀቡ አልቀረም፡፡ በተለይ ከሁለት ሺኛ ዓመታችን (ከሚሊኒየማችን) ዋዜማና መባቻ ጀምሮ፣ የኑሮ ውድነት እንዴት ለመለካት (ለመመዘን) አስቸጋሪ መሆኑን ለዓለም ህዝብ…
Rate this item
(22 votes)
(ደርግ፣ መስከረም 1967 ዓ.ም)የ1967 ዓ.ም አዲስ ዘመን ሊብት የዋዜማው ዕለተ ምሽት ጀምሮ የጆናታን ዲንቢልቢን “ዘ ሂድን ፌሚን” በማሳየት፣ “ለአዲሱ ዘመን ለኢትዮጵያ ሕዝብ የምናቀርበው ስጦታ [ከዚህ ሌላ] የለንም” የሚል ዝግጅት፣ በጥቁርና ነጩ ቲቪ አቀረቡ፡፡ ሕዝብ አለቀሰ፡፡ ነገር አለ ማለት ነው፡፡ አዎን፣…
Rate this item
(38 votes)
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከመቋቋሙ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሎተሪ ጨዋታ በተለያየ መልኩ ይካሄድ ነበር፡፡ ህግ ከመውጣቱ በፊት የሚካሄዱት ቁማር መሰል ጨዋታዎች በህብረተሠቡ ዘንድ “ኪሳራ” በመባል ነበር የሚታወቁት፡፡ በ1938 ዓ.ም ህገወጥ ሎተሪዎችን የሚያግድ አዋጅ ከወጣ በኋላ፣ “ኪሳራ” የሚባሉት የቁማር ጨዋታዎች ቀሩ፡፡ ከዚያ…