ባህል

Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀ፡- ሥራ እንዴት ነው፡፡ለ፡- እሱን ተዪኝ እባክሽ፡፡ ይልቅ ሌላ፣ ሌላ ነገር እናውራ፡፡ሀ፡- ምንም ሌላ ብሎ ነገር የለም፡፡ ሥራ ቦታሽ አንቺን ደግሞ ምን አድርገውሽ ነው እንዲህ የሚያነጫንጭሽ? (አጠያየቋን አያችሁልኝ! ጓደኛዋ ሥራ ቦታ ላይ የሆነ ነገር እንደገጠማት እርግጠኛ ነች፡፡ የችግሩን አይነት…
Rate this item
(1 Vote)
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ እኛ ካለፈው ያልተሳሰርን፣ እርክክብ ያልተደረገልን የለብ ለብ ትውልድ ነን። እድለ ቢስ፣ ሀገር አልባና ሽኝት ያልተደረገለት ትውልድ። ፀሐያችን ሾጣጣ፣ ፍቅራችን ጨካኝ፣ ወጣትነታችን ወጣት አልባ። ድንበር የሌለን፣ ስሜታችን የታፈነና ከለላ ያጣን ትውልድም ነን። ከህጻን አልጋችን ላይ ተገፍትረን የሚንቁን ባዘጋጁት…
Rate this item
(1 Vote)
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤ ትላንትና የሩዋንዳ ጄኖሳይድ መታሰቢያ ሙዚየምን ለመመልከት ተገኝቼ ነበር። ሩዋንዳውያን የዛሬ 28 አመት በዚህ ወር ተጀምሮ በርካቶችን ያሳጣቸውን ዘግናኝ ድርጊት በማሰብ ላይ ናቸው።…
Rate this item
(1 Vote)
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ "አባ እንዴት አደርክ?""ሸህዬ ያንተ ዱኣ እያለ ምን እሆናለሁ፤ አንድዬ ይመስገን አንተስ እንዴት ነህ?""አይ አባ ያንተ ፆም ፆሎት እያለ ምን እሆናለሁ፤ አላህ አሙድሊላህ ደህና ነኝ፡፡""አባ እንጅ ልጆቻችን እንዴት ናቸው?""አይ ሸህዬ ያንተና የኔ ልጆች አደሉ ምን ይሆናሉ፤ ያው እኛን…
Rate this item
(0 votes)
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለብልፅግና አመራር የሰጡትን ስልጠና አየሁት። በበርካታ ጎኖች በመልካምነት የወሰድኩት ሀሳቦች አሉበት። በስልጠናቸው ንግግሮች ያልተስማማሁባቸው የተወሰኑ ሀሳቦች አሉ። በየፈርጁ ማቅረብ ይፈልጋሉ። ይህች አገላለፃቸው ግን ከሌላው ለየት ስላለችብኝና ምቾት ስለነሳችኝ ስሜቴን ላጋራ፤“አንዳንዶች ጠዋት የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ…
Rate this item
(1 Vote)
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ የፖለቲካ አይዲዮሎጂን በተመለከተ የአንድ ሀገር መከላከያ ገለልተኛ መሆን እንዳለበት የማያምን አለ ብሎ መገመት አይቻልም፤ ልክ ነው ገለልተኛ መሆን አለበት። ነገር ግን ከሀገራት ታሪክ አንፃር መከላከያ ከፖለቲከኞቹ ሽኩቻና አይዲዮሎጂ ራሱን ለማግለል ጥረት ማድረጉ እውን ቢሆንም፣ ሰለባ ከመሆን ይተርፋል…