ባህል

Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ከፈረንጅ ጽሁፍ ላይ ያገኘኋትን ነገርዬ እዩልኝማ፡፡ በአንድ ወቅት የሆነ ሰው አንድ በጣም አዋቂ የሚባሉ አዛውንት ዘንድ ይሄድና ጨነቀኝ የሚለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል፡፡ በነገራችን ላይ ሰውየው ባለትዳር ቢሆንም፤ በድብቅ ደግሞ ቅምጥ ነበረችው፡፡ “አንድ ነገር ጨንቆኝ እንዲያማክሩኝ ፈልጌ ነው፡፡ አንደኛውን ተሰብስቤ…
Rate this item
(3 votes)
ኢድ ሙባረክ! እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...አብሮ አደግ ‘ዳያስፖራ’ እና ‘ግራ የገባው’ የሀገር ልጅ ለመጨረሻ ጊዜ ከተነጋገሩ ረጅም ጊዜ ከርመው ነው ሰሞኑን “ሀሎ!” የተባባሉት፡፡ ለነገሩ ‘ግራ የገባው’ የሀገር ልጅ አሁን፣ አሁን ብዙ የውጭ ጥሪ አያገኝም፡፡ ቀደም ሲል በአስራ አምስት…
Saturday, 15 April 2023 20:09

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
እስቲ ስለ ሞት እናውጋአቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀልሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም…
Saturday, 08 April 2023 19:48

“ሰው ብቻ አትሁኑ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሰው ብቻ አትሁኑ፤ ‹ሰው ብቻ ማለት ምንድን ማለት ነው?› ብዬ ሳስብ፤ የሚበላ፣ የሚጠጣ፣ በሚለብሰው ልብስ፣ በሚነዳው መኪና የኑሮን ስኬት የሚለካ ማለት ነው፤ እስከ ሞት የሚኖር ማለት ነው፤ እንደ እንስሳ።...ታላቁ ሊቅ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል … ‹ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፤ ጠባዩ እንደ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዳንድ ነገሮችን ስናይ ምን እንላለን መሰላችሁ...“ጫን ያለው መጣ!” እናማ ዘንድሮ ብዙ ነገሮችን ስናይ... አለ አይደል... “ጫን ያለው መጣ፣” እንበል፣ ወይስ የድራማ ሰዎች እንደሚሉት፤ “ይሄ ‘ዘ ኦፕኒንግ አክት’ የሚሉት ብቻ ነው!” እንበል ያሰኛል፡፡ ኮሚክ እኮ ነው፣ ደግሞላችሁ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Rate this item
(2 votes)
ጥቁር አሜሪካዊቷ ኦፕራ ዊንፍሬይ፣ በአሜሪካ ከምንም ተነስተው፣ በራሳቸው ጥረትና ትጋት ቢሊየነር መሆን ከቻሉ እንስቶች መካከል አንዷ ናት፡፡ ፎርብስ መጽሄት እንደሚጠቁመውም፤ የኦፕራ ወቅታዊ የተጣራ የሃብት መጠን 2.46 ቢ. ዶላር ይገመታል፡፡ ኦፕራ ለ25 ዓመታት ገደማ በስኬት በመራችውና ከፍተኛ ተወዳጅነት በነበረው “ኦፕራ ሾው”…
Page 7 of 92