የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(5 votes)
 ከ7 አመታት የአሜሪካ የስደት ኑሮ በኋላ ባለፈው ሐሙስ ወደ ሀገራቸው የተመለሱትን የህግ ባለሙያና ፖለቲከኛ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ብዙዎች “የፅናት ተምሳሌት” ያደርጓቸዋል። ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም “ብርቱካን የፖለቲካ ነጋዴ አይደለችም” ሲሉ በአደባባይ አድናቆታቸውን ገልፀዋል፡፡ ወ/ሮ ብርቱካንስ ምን ይላሉ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ…
Rate this item
(8 votes)
· ለኦሮሞ የሚጠቅመው ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አገሩን የተሻለች ማድረግ ነው · ሁሉም የሚጋጩ ህልሞቹን ይዞ ነው ወደ ፖለቲካ ሜዳው የገባው · የፖለቲካ ልሂቃኑ ከጠባብ ህልም መውጣት አለባቸው · የመገንጠል አጀንዳን ለማንሳት የሚያበቃ ምክንያት የለንም በአገሪቱ የፖለቲካ መልክአ ምድር ላይ የተለያዩ…
Rate this item
(10 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ አዲስ ካቢኔ አዋቅረዋል፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ለፓርላማ አቅርበው ሹመታቸውን ካስጸደቁላቸው 20 ሚኒስትሮች መካከል 10 ያህሉ ሴቶች ሲሆን ይህም የካቢኔያቸውን 50 በመቶ በሴቶች የተያዘ ያደርገዋል፡፡ አዲሱ የካቢኔ አወቃቀር ከቀድሞው በምንይለያል? ሴቶች…
Rate this item
(2 votes)
 11ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ እንደሚከበርና ዘንድሮ በዓሉ በአደባባይ እንደማይከበር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታውቀዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከሰንደቅ ዓላማ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች አለመግባባቶችና ግጭቶች እየተፈጠሩ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሰኞ የ2011 የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤት መክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር)፤የመንግስት የትኩረት አመላካች ንግግር ላይ ምን አንኳር ጉዳዮች ተነሱ? በሚለውና ተያያዥ ጉዳዮች የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛአለማየሁ አንበሴ ምሁራንና ፖለቲከኞችን አነጋግሯል፡፡• ሁሉም የሚጋጩ ህልሞችን ይዞ ነው እየነጎደ ያለው•…
Rate this item
(4 votes)
(2010 እና 2011) “ግማሹን ዓመት በጭንቀት፣ ግማሹን ዓመት በተስፋ” አቶ ተሻለ ሠብሮ (የኢራፓ ሊቀ መንበር) ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ያሳለፉት በመስቀለኛ መንገድ ላይ ሆነው ነው፡፡ በአንድ በኩል ስጋት ያየለበት፣ በሌላ በኩል ደግሞ የተስፋ ጭላንጭል የታየበት ዓመት ነበር፡፡ በርካቶች ግማሹን ዓመት በጭንቀት፣ ግማሹን…
Page 2 of 22