የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(28 votes)
ምርጫው ሳይነገረን ነው የተካሄደው ብለዋልታዛቢዎቹን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው - ምርጫ ቦርድበግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ከህግና ደንብ ውጪ፣ የገዢው ፓርቲ አባላት የተመረጡበት ነው በማለት የተቃወሙ ሲሆን ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ የህዝብ ታዛቢዎችን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው…
Rate this item
(37 votes)
የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በክልሎች ህዝባዊ ስብሰባ ሊያደርግ እየተዘጋጀ ነው ኢዴፓ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ እያገኘሁ ነው ብሏልመድረክና ኢዴፓ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው የተሳካ ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ ማድረጋቸውን የገለፁ ሲሆን የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በበኩሉ፤ ያቀደው ተከታታይ ህዝባዊ ስብሰባ ቢታገድም የሃገሪቱን የተቃውሞ…
Rate this item
(59 votes)
ወጣቶች በ”አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ” አልመዋል በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ስር የሚገኘውና በተለምዶ “አላሙዲን ያጠረው” እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ለአመታት በሽንት፣ በሰገራና በመጥፎ ሽታ ተበክሎ ብዙዎችን ለበሽታ ሲዳርግ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ከሁለትና ሶስት ወራት ወዲህ ግን አካባቢው በመጠኑም ቢሆን እየተለወጠ…
Rate this item
(1 Vote)
ዓምና በጅጅጋ በተከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ላይ ቀጣዩን 9ኛ በዓል የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መዲና አሶሳ እንድታስተናግድ ስትመረጥ፣ ከታዳጊ ክልልነቷ አንፃር እንዴት ይቻላታል የሚል ስጋት ተፈጥሮ ነበር፡፡ ሆኖም የክልሉ መንግስት ከግል ባለሃብቶች ጋር ተቀናጅቶ ወደ 5 ሺህ የሚጠጉ እንግዶችን ማስተናገድ ችሏል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
“የፓርቲዎች ትብብር” በሚል ስያሜ በዘጠኝ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተመሠረተው ቡድን፤ “ነፃነት ለፍትሃዊ ምርጫ” በሚል መርህ የተለያዩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል - ምንም እንኳን ያለፈው ሳምንት ዕቅዱ ሳይሳካ ቢቀርም፡፡ ዛሬና ነገ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያካሂደው የ24 ሰዓት የአዳር ተቃውሞ፣ እስከ 150ሺ ሰዎች…
Rate this item
(14 votes)
በአፍሪካና በአረብ አገራት ውስጥ፤ የአምባገነኖች አፈና፣ የአክራሪዎች ሽብር፣ የዘረኞች ግጭት፣ የበሽታዎች ወረርሽኝ የበረከተው አለምክንያት አይደለም - ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚመጥን ስልጡን ባህል ስለሌለን ነው። በአለም ዙሪያ የሚንቀለቀለው የአፈናና የሽብር፣ የግጭትና የበሽታ እሳት፣ ከድንበራችን ዘልቆ እስኪውጠን ድረስ፤ ድብብቆሽ እየተጫወትን ብንጠብቅ አያዋጣንም። “እቅጩን”…
Page 12 of 27