የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(5 votes)
ጀግኖችን ብናከብር፣ ለስደት ባልተዳረግን!መንግስትንና እርዳታን ማምለካችን ይቁምበሳዑዲ አረቢያ የተሰቃዩ ስደተኞች፣ እንደ እንስሳ እየታደኑና እየታጐሩ ሲባረሩ፣ ብዙዎቻችን በንዴት እርር ብለናል፣ በቁጭት ተንጨርጭረናል፡፡ ነገር ግን የንዴታችንና የቁጭታችን ያህል፤ በሰከነ አእምሮ የሚያዛልቅ ነገር ለማሰብ የምንፈልግ አይመስልም፡፡ እንደ አያያዛችን ከሆነማ፤ የዛሬው አሳዛኝ ትዕይንት፣ (አዲስ…
Rate this item
(8 votes)
ከሣምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት የተካሄደውን የአፍሪካ ሚዲያ የመሪዎች ፎረም፣ ለእኛው ኢቴቪም፤ የማይረሡ ዝግጅቶችን፣ የሚያሥደምሙ የጋዜጠኞች ማህበራት ቅንብርብር መድረኮችን፣ “ለምንወደውና ለሚወደን ህዝቦቹ” እንዲያሣይ ጥሩ አጋጣሚ ሆኖለት አልፏል፡፡ የሚዲያ ፎረሙን ምክንያት በማድረግ፣ ሙያዊ ሣይሆን ተቋማዊ የሚመሥል የአቋም መግለጫ ለማስተላለፍ፣ ለአቅመ ጋዜጠኝነት የበቁ…
Rate this item
(7 votes)
“የአፍሪካ ውድቀት ሁሌም የግለሰቦች አምልኮ ነው” ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ሕይወት የተሰማበት አስደንጋጭ ቀን ነበር፡፡ በአድናቂዎቻቸውም በተቺዎቻቸውም ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ከፍተኛ የሀዘን ድባብ ተፈጥሮ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ አጥብቀው በሚነቅፏቸው ወይም እንደሚጠሏቸው በይፋ በሚናገሩ ዜጐች…
Rate this item
(8 votes)
አንዳንድ ጊዜ፤ አብረውት ሊኖሩ ግድ የሚል ክፉ ዓመል ያለበትን ተቋም ወይም ግለሰብ ባሕርይውን ተረድቶ መቀበል መቻል ቢያንስ ቢያንስ በየዕለቱ ሲነጫነጩ ከመኖር ይታደግ ይሆናል፡፡ ነገር ግን፤ የዚያ ክፉ ዓመል ባለቤት ድርጊት ሕይወትን በቀጥታ የሚያጠፋ ሆኖ ሲገኝስ? አመሉ እስኪቃና በትንሹ ተራ እሰጥ-አገባ…
Rate this item
(14 votes)
ኒውዮርክ ታይምስ ባለፈው መስከረም መግቢያ ላይ እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ብሄራዊ የፀጥታ ኤጀንሲ (NSA) በየቀኑ 4 ቢሊዮን የስልክ እና የኢሜይል መረጃዎችን እየመዘገበ ያከማቻል። ዎልስትሪት ጆርናል በበኩሉ፣ NSA በአሜሪካ በየእለቱ በቢሊዮን ከሚቆጠሩ የኢሜይል ልውውጦች መካከል 75 በመቶ ያህሉን የመከታተል አቅም እንዳለው ገልጿል። ስለላው…
Rate this item
(16 votes)
(የሟች ኢ/ር ጀሚል ባለቤት፤ ወ/ሮ ፋጡ የሱፍ)“ለመጀመሪያ ጊዜ የባሌን መታመም በስልክ ነው የሰማሁት፡፡ ሌላ ጊዜ ወገቡን ያመው ስለነበር ያው ህመሙ ነበር የመሰለኝ። ተኝቷል ወደተባለበት አሚን ጀነራል ሆስፒታል በፍጥነት ስሄድ ያጋጠመኝ ሌላ ታሪክ ነው፡፡ ባለቤቴ ጭንቅላቱ ተጐድቷል፤ አንድ የቀረ የሰውነት ክፍል…