የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(27 votes)
ሰሞኑን የአባይ ወንዝ አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን የግብፅ የፖለቲካ አቅጣጫም እንደተቀየረ የተለያዩ ሚዲያዎች ዘገባ ይጠቁማል፡፡ በኢትዮጵያ እየተገነባ ያለው የህዳሴ ግድብ አካል የሆነው የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየር ስራ መጀመር እና በግብፅ፣ በኢትዮጵያ እና በሱዳን የተቋቋመው ግድቡ ላይ ጥናት ሲያደርግ የከረመው የአለም አቀፍ የኤክስፐርቶች…
Rate this item
(3 votes)
ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሞብናል አሉ 21 ኩባንያዎች ኦዲት እንዲደረጉ ታዟል የተጠርጣሪዎች ቁጥር 58 ደርሷል በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ባለሃብቶች፣ ትራንዚተርና ደላላዎች ላይ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የመርማሪ ቡድን አስቀድሞ በጠየቀው የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(17 votes)
“ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሠኛ ነው” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ -የመድረክ አመራሮች አባል የመንግስት መዋቅር በሙስና የተዘፈቀ ነው የሚል ትችት በተደጋጋሚ ትሰነዝራላችሁ፡፡ ኢህአዴግ ዋናዎቹን ትቶ በትናንሽ ሙሰኞች ላይ ነው የሚያተኩረው፣ይህ ደግሞ ሙስናን እየተከላከለ ነው አያሠኘውም ትላላችሁ፡፡ ከዚህ አንፃር ሠሞኑን በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን…
Rate this item
(2 votes)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ በመሆን ለአስር አመታት ያገለገለው አቶ ማሙሸት አማረ “በፓርቲው ህልውና ላይ ጉዳት አድርሰሀል” በመባል እሱን ጨምሮ 17 የፓርቲው አመራሮች ከፓርቲው የታገዱት የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ነው፡፡ ጉዳዩን ወደ ፍ/ቤት በመውሰድ ሲከራከሩ የነበሩት እነ ማሙሸት አማረ…
Rate this item
(7 votes)
አብዛኞቹ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ስለፓርቲያቸውና ስለአባላት ድክመት የሚናገሩት ፓርቲያቸውን ከለቀቁ በኋላ ነው፡፡ “ለምን በፓርቲው ውስጥ እያሉ ስለችግሮቻቸው አይናገሩም?” በሚለው ዙሪያ በቅርቡ ከአንድነት ፓርቲ የለቀቁት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲን ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው አነጋግራለች፡፡ በአንድነት ፓርቲ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ቆዩ? አንድ…
Rate this item
(7 votes)
የመኢአድ ሊቀመንበር ኢ/ር ኃይሉ ሻውል ስለገዢው ፓርቲ ምን ይላሉ? “ከ97 ወዲህ ፍርሃት የተጠናወተው ፓርቲ ሆኗል” “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ ሰላዮችን አሰማርቷል” “ምርጫኮ የለም ፤ ያለተወዳዳሪ ምረጡኝ ይላል” በአገራችን የምርጫ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ በሚሰጠው የ97 ምርጫ ቅንጅትን በከፍተኛ ደረጃ ይመሩ የነበሩት…