የሰሞኑ አጀንዳ
አቶ ተስፋዬ ታሪኩ፤ የመኢአድ ዋና ፀሐፊ4.5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ተጨማሪ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው በመንግስት ቢነገርም፤ ቁጥሩ ይህ ብቻ ነው የሚል እምነት የለኝም፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በብልሹ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በሙስናና በአላስፈላጊ ወጪዎች ለችግር ተዳርጓል፡፡ ተጨማሪ የምግብ እርዳታ የሚባለው መጀመሪያ ምን ተገኝቶ፣…
Read 3814 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
አቶ ተመስገን ዘውዴ፤ የአንድነት የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊዜጎች ለረሃብ የሚጋለጡት፣ በአጋጣሚና በአንድ ሌሊት በተፈጠረ ችግር ሰበብ አይደለም፡፡ ባለፈው ዓመት የተከሰተው ርሃብ ከዘንድሮው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኝ የሚገባው ነገር ነው፡፡ ድርቅን ለመቋቋምና ወገኖቻችን በረሃብ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ ለማድረግ መንግስት ዘላቂ…
Read 3126 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
አቶ ሙሼ የኢዴፓ ሊቀመንበርድርቅ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው፤ ይሁን እንጂ ድርቅ በተከሰተበት አገር ሁሉ ረሃብ ይፈጠራል ማለት አይደለም፡፡ በቂ ክትትልና ዝግጅት ቢኖር ኖሮ፤ ድርቅ የዜጎችን ህይወት እንዳይፈታተን ማድረግ ይቻላል፡፡ በአገራችን ግን፤ በድርቅ ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን የረሃብ ተጠቂ ሆነዋል፡፡ መንግስት ከመናገሩ በፊት፤…
Read 3389 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ