የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(5 votes)
ከ60ሺ በላይ የሚሆኑት ራሳቸውን እንዲችሉ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል5ሺ የጎዳና ተዳዳሪ ወጣቶች ከነገ ወዲያ ለሥልጠና ወደ አፋር ይጓዛሉበኮብልስቶን ከሰለጠኑት ውስጥ ብዙዎቹ ወደ ጐዳና ተመልሰዋል“ፖሊሶች ጥፉ ይሉናል፤ ወዴት እንጥፋ? የትስ እንኑር?”የ27 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ለጎዳና ህይወት የተዳረገው ወላጆቹን በኤችአይቪ በማጣቱ ነበር። በጎዳና ላይ…
Rate this item
(3 votes)
መንግስት፣ በየጊዜው “የምስራች” እያለ የሚነግረንን ወሬ ማመን ቢቀርብን ይሻላል። ግን፣ መስማትና ማመን ለምዶብናል፡፡ መልካም ነገር ስለምንመኝ ይሆን፤ “ለማመን” የምንቸኩለው? መንግስት አዲስ ወሬ ሲያበስረን እንሰማዋለን፤ “የዛሬውስ እውነት ሊሆን ይችላል” ብለን እናምነዋለን፡፡ ሌላው ይቅርና፤ “ኢትዮጵያ በእህል ምርት ራሷን ችላለች” ሲለን እንኳ አምነነዋል።…
Rate this item
(3 votes)
በነዳጅ ላይ መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ ሊደረግ ይችላል የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ አሁን ያሉት መንገዶች፣ ለረዥም ዓመታት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ፣ ለጥገና በዓመት 2 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ። ጽ/ቤቱ ያለፉትን 10 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ የጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ራሽድ መሐመድ ለጋዜጠኞች በሰጡት…
Rate this item
(3 votes)
“ችግሩ እንዳለ እናውቃለን፤ የማፅዳትና የመጠገን ስራ እየተከናወነ ነው” - ኢትዮ-ቴሌኮም በመርካቶ ምን አለሽ ተራ አነስተኛ የሸቀጣ ሸቀጥ ኪዮስክ ባለቤት የሆነው ሙዘይን ከድር፣ ከቅርብ አመታት ወዲህ ስልክ የማስደወል ስራ ትርፋማ እየሆነ መምጣቱን ይናገራል፡፡ ከሱቅ እቃ ከሚገዙት ደንበኞች ይልቅ ስልክ የሚደውሉት እንደሚበዙ…
Rate this item
(8 votes)
የቴዲ ሙዚቃ ከሻኪራ እና ከሎፔዝ ጋር በዓለም ዋንጫ አልበም አልተካተተም የቴዲ ሙዚቃ “ጥራት ይጐድለዋል አይጐድለውም” “ለህዝብ ይለቀቅ - አይለቀቅ” በሚል ውዝግብ አስነስቷል በፌስቡክ ኮካ ኮላ ላይ ስለተጀመረው ዘመቻ ታዋቂ የፌስ ቡክ ፀሐፊዎች ምን ይላሉ? በብራዚል ለሚካሄደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ የኮካ…
Rate this item
(5 votes)
የመንግስት ፕሮጀክቶችና የሃብት ብክነትመንግስት ቢዝነስ ውስጥ ገብቶ ሲያቦካና ኢኮኖሚው ውስጥ ድርሻው እያበጠ ሲመጣ፤ የዚያኑ ያህል የሃብት ብክነትና ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም። ድሃ አገራት ውስጥ የሚፈጠረውን ብክነት ለመቁጠር መሞከር አስቸጋሪ ነው። ከብልፅግና ርቀው በድህነት የሚሰቃዩት ለምን ሆነና? ብዙ ሃብት ስለሚባክን ነው። መንግስት…