የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(14 votes)
ናፋቂ ከሆንኩ ፍትህና የህዝብን ዴሞክራሲ ናፋቂ ነኝየአገራችን የሚዲያ አወቃቀር በአንድ አካል የሚታዘዝ ነው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤በተለያዩ የፖለቲካ መድረኮች በሚሰነዝሯቸው ጠንካራ ትችቶች ይታወቃሉ፡፡ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት የነፃውን ፕሬስ ሁኔታ አስመልክቶ በሬድዮ ፋና በተዘጋጀው ውይይት ላይም…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያን እና የሱዳንን ግንኙነት እንዴት ይገልፁታል?የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ማብራሪያ የሚፈልግ ጉዳይ አይደለም፡፡ ምክንያቱም እየኖርነው ያለ ጉዳይ ነው፡፡ የሁለቱ አገራት ህዝቦች እጅግ የተቀራረበ ታሪክ እና ባህል ያላቸው ናቸው፡፡ ይብራራ ከተባለም ግንኙነቱ ረጅም ዘመናትን የተሻገረ፣ጥልቅ የሆነ እና ብዙ አቅጣጫዎች ያሉት ነው፡፡ ብዙ…
Rate this item
(7 votes)
ለመፍትሄ ያስቸገሩ ሦስት ቀውሶችና በእንጥልጥል የቀሩ ሦስት ምኞቶች ሰሞኑን ሲሰራጩ ከነበሩት ዜናዎች መካከል ኬንያንና ሶማሊያን፣ ሱዳንና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ አራት የዜና ርዕሶችን ልጥቀስላችሁ። ሰላም ርቋት ከ20 አመታት በላይ በእግሯ መቆም የተሳናት ሶማሊያ ውስጥ፣ ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ ከ20ሺ በላይ “ሰላም አስከባሪ”…
Rate this item
(14 votes)
በውዝግብ ታጅቦ የገሰገሰው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሦስተኛ ዓመቱ ዋዜማ የግብፅ ግድቡን የማሰናከል ዓለም አቀፍ ጥረት ቀጥሏል የአባይ ውሀ ከሰማኒያ አምስት በመቶ በላይ ከኢትዮጵያ የሚመነጭ ቢሆንም፤ አባይ የግብፅ የብቻዋ ሲሳይ እንደሆነ ሲታሰብና ሲነገር ኖሯል። ከፖለቲከኞች ዲስኩር በተጨማሪ፣ የግብፅ አፈ-ታሪኮችም አባይን “የብቻችን…
Rate this item
(9 votes)
የሐሙሱ የመኢአድና አንድነት ውህደት ሳይጀመረ ፈረሰምርጫን ብቻ ግብ ያደረጉ ጥምረቶች ዋጋ አይኖራቸውምየፓርቲዎች ውህደት ባይሳካም የተገኘው ልምድ ቀላል አይደለምለተቃዋሚዎች አለመጠናከር ኢህአዴግ ተጠያቂ ነው “በሀገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ብዙ ዘመን አስቆጥሯል ማለት ባይቻልም በአሁኑ ጊዜ ፓርቲዎች ማደግ ሲገባቸው እየቀጨጩ ነው፣ በሜዳው ላይ መኖር…
Rate this item
(7 votes)
የግል ጋዜጦች፤ ብርሃንና ሰላም ለኪሳራ እየዳረገን ነው ብለዋል ጋዜጣውን “እንዝጋው አንዝጋው” በሚለው ላይ እየተነጋገርን ነው - ኢትዮ ቻናልጋዜጣችን ሁለትና ሦስት ቀን ዘግይቶ ስለሚወጣ ዜና መስራት ትተናል - ካፒታል ብርሃንና ሰላም የደንበኞች ቅሬታ ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏልብርሃንና ሰላም ከደንበኞች ጋር “ተጠያቂ…
Page 11 of 23