የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(7 votes)
“የአፍሪካ ውድቀት ሁሌም የግለሰቦች አምልኮ ነው” ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ሕይወት የተሰማበት አስደንጋጭ ቀን ነበር፡፡ በአድናቂዎቻቸውም በተቺዎቻቸውም ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ከፍተኛ የሀዘን ድባብ ተፈጥሮ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ አጥብቀው በሚነቅፏቸው ወይም እንደሚጠሏቸው በይፋ በሚናገሩ ዜጐች…
Rate this item
(8 votes)
አንዳንድ ጊዜ፤ አብረውት ሊኖሩ ግድ የሚል ክፉ ዓመል ያለበትን ተቋም ወይም ግለሰብ ባሕርይውን ተረድቶ መቀበል መቻል ቢያንስ ቢያንስ በየዕለቱ ሲነጫነጩ ከመኖር ይታደግ ይሆናል፡፡ ነገር ግን፤ የዚያ ክፉ ዓመል ባለቤት ድርጊት ሕይወትን በቀጥታ የሚያጠፋ ሆኖ ሲገኝስ? አመሉ እስኪቃና በትንሹ ተራ እሰጥ-አገባ…
Rate this item
(14 votes)
ኒውዮርክ ታይምስ ባለፈው መስከረም መግቢያ ላይ እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ብሄራዊ የፀጥታ ኤጀንሲ (NSA) በየቀኑ 4 ቢሊዮን የስልክ እና የኢሜይል መረጃዎችን እየመዘገበ ያከማቻል። ዎልስትሪት ጆርናል በበኩሉ፣ NSA በአሜሪካ በየእለቱ በቢሊዮን ከሚቆጠሩ የኢሜይል ልውውጦች መካከል 75 በመቶ ያህሉን የመከታተል አቅም እንዳለው ገልጿል። ስለላው…
Rate this item
(16 votes)
(የሟች ኢ/ር ጀሚል ባለቤት፤ ወ/ሮ ፋጡ የሱፍ)“ለመጀመሪያ ጊዜ የባሌን መታመም በስልክ ነው የሰማሁት፡፡ ሌላ ጊዜ ወገቡን ያመው ስለነበር ያው ህመሙ ነበር የመሰለኝ። ተኝቷል ወደተባለበት አሚን ጀነራል ሆስፒታል በፍጥነት ስሄድ ያጋጠመኝ ሌላ ታሪክ ነው፡፡ ባለቤቴ ጭንቅላቱ ተጐድቷል፤ አንድ የቀረ የሰውነት ክፍል…
Rate this item
(11 votes)
በአቶ ገ/ዋህድ ቤት ሁለት ክላሽን ጨምሮ 10 የጦር መሣሪያዎች ተገኝተዋልበሚሊዮን የሚቆጠር ግብር እስከዛሬ አልተሰበሰበም ከአስር በላይ ተከሳሾች በቁጥጥር ሥር አልዋሉም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፋንታ እና ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ ሌሎች የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሃላፊዎች…
Rate this item
(13 votes)
በቅርቡ ያወጡት በፖለቲካ ህይወትዎ ዙሪያ የሚያጠነጥን መጽሐፍ ወደ አማርኛና ኦሮምኛ እየተተረጐመ መሆኑን ቀደም ሲል ገልፀዋል፡፡ አንዳንድ ወገኖች ግን መጀመሪያውኑ መፅሃፉ ለምን በእንግሊዝኛ ታተመ የሚል ጥያቄ አላቸው ?በእንግሊዝኛ እንዲታተም ያደረግሁት ለፖለቲካ ብዬ አይደለም፡፡ የምናገረው ውሸት የለም፣ በእንግሊዝኛ መፃፍ ስለሚቀለኝ ነው፡፡ አሜሪካን…