የሰሞኑ አጀንዳ

Saturday, 30 August 2014 10:15

ነባር አዙሪት፣ ሰሞነኛ ወሬ

Written by
Rate this item
(13 votes)
ለአመታት ያላቋረጠው የአገራችን የፖለቲካ ድራማ፣ ዛሬም ከአዙሪት የመላቀቅ ምልክት አይታይበትም። ሰሞኑን በስፋት የተሰራጩ ሁለት ወሬዎችን ብቻ እንመልከት። አንደኛው ወሬ፣ በኢህአዴግ ባለስልጣናት ላይ ያተኮረ ነው። ሌላኛው ደግሞ በግል ጋዜጦችና መፅሔቶች ላይ ያነጣጠረ።በእርግጥ ወሬዎቹ እንደ ትኩስ “ዜና” ቢሰራጩም፣ አዲስ “መረጃ” አይደሉም። ከነጭራሹ…
Rate this item
(10 votes)
መንግስት እንደሚለው፤ ጋዜጠኞችን የሚያዋክበውና የሚያስረው በርካታ ጋዜጠኞች ስርዓት አልበኛና ነውጠኛ ስለሆኑ ይሆን? ወይስ አንዳንድ ተቃዋሚዎች እንደሚሉት፤ መንግስት በጭራሽ የነፃነትን ጭላንጭል የማይፈቅድ የለየለት አምባገነን ስለሆነ?እንደምታውቁት፤ በዚህ አሳዛኝና አሳሳቢ የአገሪቱ እውነታ ውስጥ፤ “ሕዝቡ” የለበትም። በዚህ ላይ መንግስትና ገዢው ፓርቲ፣ እንዲሁም አብዛኞቹ ተቃዋሚዎችና…
Rate this item
(16 votes)
የኢህአዴግ አስቸጋሪ ባህሪዎች ትግሉን ውስብስብና እልህ አስጨራሽ አድርገውታልተቃዋሚ ፓርቲዎች መንግስት ለመሆን የሚያስችል ቁመና አልፈጠሩምየኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)ን ከመሰረቱት አንጋፋ ፖለቲከኞች አንዱ የነበሩት አቶ ሙሼ ሰሙ ባለፈው ሳምንት ከፖለቲካ ፓርቲ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ኢዴፓን ከ92 ዓ.ም ጀምሮ በህዝብ ግንኙነት ሃላፊነት፣ በዋና…
Saturday, 16 August 2014 10:34

ኧረ ተው ኢህአዴግ ተረጋጋ!

Written by
Rate this item
(6 votes)
“ዴዣ ቩ” - በአምስት አመቱ የተደገመ ታሪክ የጋዜጠኞችን ማሰርና ማሳደድ፤ ንግድ ቤቶችን ማሸግና ማዋከብየ2001 ዓ.ም ዘመቻ - ለ2002 ምርጫ?ዘመቻው የተጀመረው በአዲስ ዘመን ላይ በወጡ ፅሁፎች ነበር። “የውጭ ሃይሎች በአገራችን ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ነው” በሚል ውግዘት ዩኤስአይዲ ላይ ጣት ከመቀሰር ቢነሳም፤…
Rate this item
(4 votes)
ምርጫ ከመድረሱ በፊት የእውነት የእውነቱን እናውራበየት እንለፍ?የአዲስ አበባ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች መንግስት ህገ-ወጥ በሚላቸው የመንገድ ላይ ነጋዴዎች ተጥለቅልቀዋል። እነዚህን ህገ-ወጦች በመንግስት የሚደራጀው ጥቃቅንና አነስተኛ ሊደርሳቸው አልቻለም፡፡ ጎዳናው ላይ ተዘርግቶ የማይሸጥ ነገር የለም፡፡ ልብስ፣ የቤት ቁሳቁስ፣ ጫማ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሰዓት፣…
Rate this item
(7 votes)
1.ለ6 ወር የታገደው “ሕገመንግስታዊ መብት”፤ 9 ወር ሞላው - ለአገር ገፅታ ሲባል ወደ አረብ አገራት ለስራ መጓዝ ከታገደ ወዲህ ወደ የመን መሰደድ ተባብሷል ባለፉት ሶስት ወራት ከ18ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የመን ገብተዋል አምና በተመሳሳይ ወራት ወደ የመን የተሰደዱት ኢትዮጵያውያን 14ሺ…