የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(8 votes)
የአፍሪካ ነባር ባህል፣ ባለፉት 25 አመታት ምን ያህል እንደተረዘ በግልፅ አየነው - በደቡብ ሱዳን። ተቀናቃኞቹ ወገኖች፣ ገና ተኩስ ከመጀመራቸው፣ በጦርነት የመቀጠል ፋታ አልተሰጣቸውም። በቃ፣ በድንበር መዋጋት ወይም እርስበርስ እንደልብ መፋጀት ከእንግዲህ ለአፍሪካዊያን አይፈቀድም ማለት ነው? ድሮኮ እንዲህ አልነበረም። ግጭትን ከትውልድ…
Rate this item
(4 votes)
“ጋዜጠኞች ታስረዋል አልታሰሩም?” ከአዘጋጁ- ባለፈው ሳምንት በኒውዮርክ የሚገኘው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ ጋዜጠኞችን በማሰርና በማሰቃየት ኤርትራን በቀዳሚነት በማስቀመጥ ኢትዮጵያንና ግብፅን በሁለተኛነትና በሦስተኛነት ደረጃ ላይ አስቀምጧቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በተደጋጋሚ “ከጋዜጠኝነት ሙያው ጋር በተያያዘ ያሰርኩት አንድም ጋዜጠኛ የለም፤…
Rate this item
(36 votes)
“ኢህአዴግ፣ በህልውና ስጋት ስልጣኑን የማደላደል ጣጣ ውስጥ ገብቷል”ጠ/ሚ ኃይለማርያም ቅን ናቸው፣ ነገር ግን ቅንነት ብቻውን በቂ ሊሆን አይችልምካለፈው ትውልድ ብንሻልም በሽታ አጋብቶብናል፤ አዲሱ ትውልድ ነው ተስፋዬ በኢትዮጵያ የአረብ አገራት አይነት ቀውስ ከተፈጠረ ማብቂያ አይኖረውም”ከኢዴፓ መስራችና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ልደቱ…
Rate this item
(56 votes)
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቢሆንም ግን ፈተናውን ወድቋል የሚሉት አቶ ልደቱ አያሌው፤ የኢኮኖሚ እድገቱን መካድ ስህተት ነው፤ እድገቱ ዘላቂነት እንደሌለው አለመገንዘብም ስህተት ነው በማለት የኢዴፓ “ሦስተኛ አማራጭ” የተሰኘ የኢዴፓ አቋምን ይተነትናሉ፡፡ ለተቃዋሚ ፓርቲዎች መዳከም አንዱ ምክንያት የመንግስት ተጽእኖ እንደሆነ አቶ ልደቱ ገልፀው፤…
Rate this item
(11 votes)
“ከእንግዲህስ ተስፋዬ ምንድን ነው?” ከሣውዲ ተመላሽ ወጣት “ወደ ሀገሬ ተጠርዤ ከመጣሁ ጀምሮ ታናናሽ ወንድም እና እህቶቼን ቀና ብሎ ማየት አቅቶኛል፤ እናቴም አንዴ ከሚጥላት ሲያሻው ከሚያቃናት ህመሟ ጋር እየታገለች በተቻላት አቅም እኔ እንዳልከፋባት የምታደርገውን ስታጣ፣ የምትይዝ የምትጨብጠው ሲጠፋት ሳይ ቤቱን ለቀህ…
Rate this item
(5 votes)
ጀግኖችን ብናከብር፣ ለስደት ባልተዳረግን!መንግስትንና እርዳታን ማምለካችን ይቁምበሳዑዲ አረቢያ የተሰቃዩ ስደተኞች፣ እንደ እንስሳ እየታደኑና እየታጐሩ ሲባረሩ፣ ብዙዎቻችን በንዴት እርር ብለናል፣ በቁጭት ተንጨርጭረናል፡፡ ነገር ግን የንዴታችንና የቁጭታችን ያህል፤ በሰከነ አእምሮ የሚያዛልቅ ነገር ለማሰብ የምንፈልግ አይመስልም፡፡ እንደ አያያዛችን ከሆነማ፤ የዛሬው አሳዛኝ ትዕይንት፣ (አዲስ…