የሰሞኑ አጀንዳ
የኮበለሉ ጋዜጠኞች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበናልሥልጠናው ከምርጫ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለምየአቅም ግንባታ እንጂ የርዕዮተ ዓለም ማስረጫ አይደለምከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሰጠ ባለው ስልጠናና በአምስት የግል መጽሄቶችና በአንድ ጋዜጣ ላይ የተመሰረተውን ክስ ተከትሎ ከአገር በወጡት በርካታ ጋዜጠኞች ዙሪያ…
Read 3489 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ስለ አገራዊነት፣ ጎሰኝነትና አክራሪነት ለመፃፍ፣ ለምን ህንድ ድረስ ትሄዳለህ ልትሉኝ ትችላላችሁ። ይገባኛል። ቢሆንም ግን፣ በህንድ የገጠር መንደር ውስጥ በአንዲት ጦጣ ሳቢያ የተፈጠረው ሰሞነኛ ታሪክ ያስገርማል - የመንደሯ አዋቂ ወንዶች በአንድ ቀን ፀጉራቸውን ወይም ፂማቸውን የተላጩበት ታሪክ። ከ700 በላይ ፂማቸውን ብቻ፣…
Read 4766 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ብልህ አባት የመሞቻው ቀን እንደተቃረበ አዉቆ፣ አለመተባበራቸው የሚያስጨንቀው ሦስት ልጆቹን ይጠራቸዉና በአንድ ላይ የታሰሩ አስር በትሮችን ሰጥቶ እንደሰበሩዋቸው ይጠይቃቸዋል፡፡ የመጀመሪያው ልጁ ለመስበር ሞክሮ ያቅተዋል፡፡ ሁለተኛውም ልጅ ታግሎ አልሰበር ይሉታል፡፡ የመጨረሻው ትንሹ ልጅ በወንድሞቹ አላዋቂነት እየሳቀ በትሮቹን…
Read 3025 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በኢቲቪ ዶክመንታሪ ላይ ለተሰነዘረ አስተያየት ምላሽ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የወጣው አዲስ አድማስ፣ በ“ነፃ አስተያየት” አምዱ፣ “ያልተገሩ ብዕሮችን ለመግራት” በሚል ርዕስ መድሃኔ ግደይ የተባሉ የአምቦ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር ከአንድ ወር በፊት ኢሬቴድ (ኢብኮ) በግል ፕሬሱ ላይ ለሚያዘጋጀው ዶክመንታሪ ለሰነዘሩት አስተያየት…
Read 2568 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ለአመታት ያላቋረጠው የአገራችን የፖለቲካ ድራማ፣ ዛሬም ከአዙሪት የመላቀቅ ምልክት አይታይበትም። ሰሞኑን በስፋት የተሰራጩ ሁለት ወሬዎችን ብቻ እንመልከት። አንደኛው ወሬ፣ በኢህአዴግ ባለስልጣናት ላይ ያተኮረ ነው። ሌላኛው ደግሞ በግል ጋዜጦችና መፅሔቶች ላይ ያነጣጠረ።በእርግጥ ወሬዎቹ እንደ ትኩስ “ዜና” ቢሰራጩም፣ አዲስ “መረጃ” አይደሉም። ከነጭራሹ…
Read 4712 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
መንግስት እንደሚለው፤ ጋዜጠኞችን የሚያዋክበውና የሚያስረው በርካታ ጋዜጠኞች ስርዓት አልበኛና ነውጠኛ ስለሆኑ ይሆን? ወይስ አንዳንድ ተቃዋሚዎች እንደሚሉት፤ መንግስት በጭራሽ የነፃነትን ጭላንጭል የማይፈቅድ የለየለት አምባገነን ስለሆነ?እንደምታውቁት፤ በዚህ አሳዛኝና አሳሳቢ የአገሪቱ እውነታ ውስጥ፤ “ሕዝቡ” የለበትም። በዚህ ላይ መንግስትና ገዢው ፓርቲ፣ እንዲሁም አብዛኞቹ ተቃዋሚዎችና…
Read 3138 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ