ዋናው ጤና

Rate this item
(0 votes)
ከካንሰር ህመም ሁሉ በብዛት የጡት ካንሰር በአንደኛነት ደረጃ የሚታይ በሽታ ነው:: ገዳይነቱም አያጠያይቅም ምክንያቱም የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ለሚከሰቱት የካንሰር ሞት መንስኤ ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሁለተኛው ነው። ማሞግራም የጡት ኤክስሬይ ምስል ነው። ዶክተሮች የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶችን ለመፈለግ ማሞግራም ይጠቀማሉ።…
Rate this item
(0 votes)
ከካንሰር ህመም ሁሉ በብዛት የጡት ካንሰር በአንደኛነት ደረጃ የሚታይ በሽታ ነው:: ገዳይነቱም አያጠያይቅም ምክንያቱም የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ለሚከሰቱት የካንሰር ሞት መንስኤ ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሁለተኛው ነው። ማሞግራም የጡት ኤክስሬይ ምስል ነው። ዶክተሮች የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶችን ለመፈለግ ማሞግራም ይጠቀማሉ።…
Friday, 27 October 2023 07:20

አሜባ 'ኪንታሮት' ያመጣል?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አሜባ 'ኪንታሮት' ያመጣል?ከእለት ተእለት የህክምና ስራችን ላይ ከሚያጋጥሙን እና በማህረሰባችን ዘንድ በተሳሳተ መልኩ ከሚታዩ የጤና ሁኔታዎች አንዱ በፊንጢጣ በኩል ደም መፍሰስን ወይም ፊንጢጣ አካባቢ የሚኖሩ እባጮችን እና ተያያዥ ምልክቶችን አብዛኛውን ጊዜ ከ 'ሄሞሮይድስ' (የፊንጢጣ ኪንታሮት) ወይም አሜባ ህመም ጋር ብቻ…
Tuesday, 24 October 2023 00:00

የሎሚ ጥቅም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሎሚ በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ ከሆኑ የፍራፍሬ አይነቶች አንዱ ነው። ምንም እንደኳን ሎሚ ጣዕሙ ኮምጣጣ ቢሆንም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት የጤና ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ሎሚ ለጤና ከሚያበረክታቸው ጥቅሞች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡1: ሎሚ ለልብ ጤናን ያገለግላል፤ሎሚ ጥሩ የቫይታሚን ሲ እና አንቲኦክሲደንትስ ምንጭ መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
* ወላጆችን በተደጋጋሚ ሀኪምን እንዲጎበኙ ምክኒያት ከሆኑ ህመሞች አንዱ በተለምዶ ቁርጠት (Infantile colic) የሚባለው ነው። ቁርጠት በተወለዱ በመጀመሪው ወር በጨቅላ ህጻናት ላይ የሚከሰት ሲሆን በቀን ለሶስት ሰአትና ከዛ በላይ ፣ በሳምንት ለሶስት ቀናትና ከዛ በላይ እንዲሁም ለሶስት ሳምንታትና ከዛ በላይ…
Rate this item
(0 votes)
ነጻ የትራኮማ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል!!ኤችሲፒ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከእዩ ክሊኒክ ጋር በመተባበር በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጥቅምት 22/2016 ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት የትራኮማ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በነጻ ይሰጣል።በመሆኑም ማንኛውም…
Page 2 of 41