ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
በእናቶችና ህፃናት ጤና እንክብካቤ ላይ አተኩሮ ላለፉት 42 ወራት በአማራ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ሲንቀሳቀስ የነበረውና WATCH (Women and their Children Health) የተባለው ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡ በካናዳ መንግስት ድጋፍ በፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያና በኢትዮጵያ የፅንስና ማህፀን ሐኪሞች ማህበር የጋራ…
Rate this item
(5 votes)
የዓለም ጤና ድርጅት ለመድሃኒት በሰጠው ትርጓሜ መሰረት፤ መድሃኒቶች ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው በሽታዎችን ለማከም፣ ለማስወገድና ለመከላከል የምንጠቀምባቸውና በፋብሪካ ተመርተው የሚወጡ ኬሚካሎች ናቸው፡፡ መድሃኒቶች በተፈጥሮአዊ ባህርያቸው የጐንዮሽ ጉዳትን የሚያስከትሉ ሲሆን ይህ የጐንዮሽ ጉዳታቸው እንደ መድሃኒቶቹ ዓይነትና የአወሳሰድ መጠን ሊለያይ እንደሚችል ያመለክታል።…
Rate this item
(6 votes)
 “ለ6 ዓመት ባገለገልኩበት ሆስፒታል የሚያዋልደኝ አጣሁ” ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅሬታ ሰሚ አካል አቤት ብላለች በተማረችበት የነርስነት ሙያዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሐምሌ 2001 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ዓመታት በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተመድባ ስትሰራ ቆይታለች። የሰውን ልጅ ክቡር ህይወት ለመታደግ ከሚያስችሉት ሙያዎች አንዱ…
Rate this item
(17 votes)
ውፍረትን ለመቀነስ በሚል ሰበብ በርካቶች የጂም ቤቶችን ማዘውተራቸው አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ሸንቀጥ ያለ ሰውነት እንዲኖራቸው፣ ሰውነታቸውን እንደልባቸው ለማዘዝና ከተለያዩ ውፍረት አመጣሽ በሽታዎች ራሳቸውን ለመጠበቅ በሚል በሚያዘወትሯቸው ጂም ቤቶች አንዳንድ ጊዜ ኢላማቸውን ስተው ለክብደት መጨመር የተዳረጉ ሰዎች ጥቂት አይደሉም፡፡ ብዙ ጊዜ…
Saturday, 30 May 2015 12:52

የትንፋሽ ህክምና

Written by
Rate this item
(2 votes)
ክብደትን ለመቀነስ በመሬት ላይ እግርዎን አጣጥፈው ይቀመጡ፤ ወገብዎን ቀና፣ ሆድዎን ወደ ውስጥ ሳብ ያድርጉት፤ ግራ እጅዎን ጉልበትዎ ላይ ያድርጉ፣ በቀኝ እጅዎ ሌባ ጣት የግራ አፍንጫዎን ይዝጉት፡፡ ወደ ውጪ ይተንፍሱ፣ ይ ህንን በ መደጋገም ይ ከውኑ። በቀን ውስጥ በተመችዎ ጊዜ የቻሉትን…
Saturday, 30 May 2015 12:44

የሰውነታችን እውነታዎች

Written by
Rate this item
(7 votes)
- ጨጓራችን የላም ወተትን ለማብላላት አንድ ሰዓት ይፈጅበታል - የሴቶች አይን ከወንዶች ይልቅ በእጥፉ ይርገበገባል - አንድ ሰው በአማካይ 2 ሚሊዮን የላብ እጢዎች ይኖሩታል - ህፃናት ሲወለዱ የጉልበት ሎሚ አይኖራቸውም፤ ይህ ሰውነት ክፍል የሚወጣው ከ2-6 ዓመት ባለው የህፃናቱ እድሜ ውስጥ…