ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
እናት ልጃቸው ያለቅጥ ማምሸቱ አስግቷቸዋል፡፡ ይወጣሉ ይወርዳሉ፡፡ የ26 ዓመት ልጃቸው መጠጥ አይቀምስም፣ ብዙ ጓደኞችም የሉትም፡፡ ሁሌም በጊዜ ወደቤቱ የመግባት ዓመል ነበረው፤ዛሬ ግን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፡፡ (የዛሬ 2 ዓመት ገደማ ነው) እናት ወገባቸውን በነጠላቸው አስረው እያቃሰቱ፣ ወደ አራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ…
Rate this item
(0 votes)
ቀይ ስጋ፣ ስብና ጨው የበዛባቸው ምግቦች አይበረታቱም በሳምንት ከ10 ፖርሽን (1 ፖርሽን ለአንድ ሰው የሚበቃ ምግብ መጠን ነው) በላይ ቲማቲሞችን የሚመገቡ ወንዶች በዘር ፍሬ ዕጢዎች ካንሰር (Prostate Cancer) የመያዝ አደጋን 20 በመቶ እንደሚቀንሱ በእንግሊዝ የተደረገ ጥናት ጠቆመ፡፡ የብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት አስርት ዓመታት በልብ በሽታ ሳቢያ የሚጠፋው የሰዎች ህይወት በከፍተኛ መጠን እየቀነሰ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ በከፊል አውሮፓ በቀዳሚ ገዳይነቱ ይታወቅ የነበረው የልብ በሽታ በሰዎች ህይወት ላይ ሲያደርስ የቆየው የሞት አደጋ በከፍተኛ ደረጃ እንደቀነሰ በቅርቡ የወጣ ጥናት ጠቆመ፡፡ በምስራቅ አውሮፓ አገራት ግን…
Rate this item
(1 Vote)
የስዕል ተሰጥኦ ከዘረመል ጋር ግንኙነት አለው ተብሏልህጻናት በአራት አመት እድሜያቸው ላይ ሆነው የሚስሏቸው ስዕሎች አጠቃላይ ሁኔታና የስዕል ችሎታቸው፣ በቀጣይ የህይወት ዘመናቸው የሚኖራቸውን አእምሯዊ ብቃት በተወሰነ መልኩ የሚያመላክት እንደሆነ በጥናት መረጋገጡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ለንደን ውስጥ በሚገኘው ኪንግስ ኮሌጅ የሥነ አዕምሮ ተቋም ተመራማሪዎች…
Rate this item
(2 votes)
ጉዲፈቻ የሚለው ቃል ከኦሮምኛ ቋንቋ በቀጥታ ወደ አማርኛ የተወሰደ ሲሆን ፍቺውም ከሌላ አብራክ የተገኘን ልጅ ከሌላ ሰው የተወለደ መሆኑን አምኖና ተቀብሎ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መብቱን ጠብቆ እንደ ገዛ ልጅ አድርጎ ማሳደግ ማለት ነው፡፡ ጉዲፈቻ ለሚለው ቃል የእንግሊዝኛ አቻው “adoption” ሲሆን አመጣጡም…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዝ የአልኮል መጠጦች በተጠቃሚዎች ላይ የሚያደርሷቸውን ዘርፈ ብዙ የጤና ችግሮች ለመቅረፍ አምራቾች በመጠጦቹ ላይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ጽፈው ለገበያ እንዲያቀርቡ የሚያስገድድ ህግ እንዲወጣ በፓርላማ አባላት ቡድን ለእንግሊዝ መንግስት ጥያቄ መቅረቡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የአልኮል መጠጦች የሚያደርሱትን ችግር በተመለከተ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራውና ሁሉንም የአገሪቱ…